Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: "የህሊና ነፃነት ካላገኛችሁ፣ ቤታችሁ ብትገቡም የህሊና ምርኮኞች ናችሁና አስቡበት" የትግራይ የሃይማኖት አባቶች የትግራይ መንግስት ነጻ ለለቀቃቸው 4ሺ ምርከኞች

Post by Abdisa » 03 Jun 2022, 09:05

ከትግራይ የተለቀቁት የጦር ምርኮኞች እንዳልሆኑ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

BBC News አማርኛ

በትግራይ አመራሮች "ምህረት ተደርጎላቸው ተለቀዋል" ከተባሉት የጦር ምርኮኞች መካከል አብዛኛዎቹ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ላይ "ሰራዊቱ ትግራይን ለቆ በወጣበት ወቅት ታግተው የቀሩ የሰራዊቱ የቤተሰብ አባላት" እንደሆኑ የኢትዮጵያ መንግሥት ገለጸ።

የፌደራል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተለቀቁት ግለሰቦች የጦር ምርኮኞች አለመሆናቸውን ባስታወቀበት በዛሬ ግንቦት 14 ፣ 2014 ዓ.ም መግለጫው "በሃሰተኛ መረጃና ፕሮፓጋንዳ የአለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማደናገር የተደረገ ሙከራ ነው" ብሏል።

መግለጫው በተጨማሪም ህወሃት ከተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ለስራ ትግራይ ክልል ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ሲቪል ነዋሪዎችን በማገት "የፖለቲካ ትርፍ አገኝበታለሁ ባለው የፕሮፖጋንዳ ድራማ የመከላከያንና የተለያዩ ጸጥታ ሃይሎችን መለዮ በማልበስ በምርኮኛ ስም አሰልፏቸዋል" ብሏል።

በተጨማሪም በአማራና አፋር ክልሎች በግዳጅ ወስዷቸዋል ያላቸውንም ግለሰቦችንም ምርኮኛ በማለት " የሃገር ውስጥም ሆነ አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማጭበርበር እየሞከረ ነው " ብሏል።

የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር በበኩሉ የጦር ምርኮኞቹ ይለቀቃሉ በተባለው ሂደት ምንም አይነት ተሳትፎ እንደሌለው ለቢቢሲ ተናግሯል።

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: "የህሊና ነፃነት ካላገኛችሁ፣ ቤታችሁ ብትገቡም የህሊና ምርኮኞች ናችሁና አስቡበት" የትግራይ የሃይማኖት አባቶች የትግራይ መንግስት ነጻ ለለቀቃቸው 4ሺ ምርከኞች

Post by ZEMEN » 03 Jun 2022, 09:17

Abdisa wrote:
03 Jun 2022, 09:05
ከትግራይ የተለቀቁት የጦር ምርኮኞች እንዳልሆኑ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

BBC News አማርኛ

በትግራይ አመራሮች "ምህረት ተደርጎላቸው ተለቀዋል" ከተባሉት የጦር ምርኮኞች መካከል አብዛኛዎቹ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር ላይ "ሰራዊቱ ትግራይን ለቆ በወጣበት ወቅት ታግተው የቀሩ የሰራዊቱ የቤተሰብ አባላት" እንደሆኑ የኢትዮጵያ መንግሥት ገለጸ።

የፌደራል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተለቀቁት ግለሰቦች የጦር ምርኮኞች አለመሆናቸውን ባስታወቀበት በዛሬ ግንቦት 14 ፣ 2014 ዓ.ም መግለጫው "በሃሰተኛ መረጃና ፕሮፓጋንዳ የአለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማደናገር የተደረገ ሙከራ ነው" ብሏል።

መግለጫው በተጨማሪም ህወሃት ከተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ለስራ ትግራይ ክልል ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ሲቪል ነዋሪዎችን በማገት "የፖለቲካ ትርፍ አገኝበታለሁ ባለው የፕሮፖጋንዳ ድራማ የመከላከያንና የተለያዩ ጸጥታ ሃይሎችን መለዮ በማልበስ በምርኮኛ ስም አሰልፏቸዋል" ብሏል።

በተጨማሪም በአማራና አፋር ክልሎች በግዳጅ ወስዷቸዋል ያላቸውንም ግለሰቦችንም ምርኮኛ በማለት " የሃገር ውስጥም ሆነ አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማጭበርበር እየሞከረ ነው " ብሏል።

የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር በበኩሉ የጦር ምርኮኞቹ ይለቀቃሉ በተባለው ሂደት ምንም አይነት ተሳትፎ እንደሌለው ለቢቢሲ ተናግሯል።
You will be dead if you try to disprove for their endless lies. I mean, i just don't understand how the whole people, as a people could be trained to lie. this people are danger to themselves. They think they can out smart the world by deception but the day the truth comes out, they will be killed like a dog. Well i have more respect to a dog because the dog never lied to me. the sub-humans didn't know is, the war is but the aftermath of the war is the worst. When all the crippled, the blind, the PTS, and the rest who are wounded come for help, simply the Tigryans will collapse. it is where agony is. Now they think they can lie their way out, but the truth is there is no exit from the misery of the aftermath of the war.

Post Reply