Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

አይ ጦቢያዬ ኬኒያም ቀለደችብን፣ ይህንን የተንሻፈፈ የሃገሪቱ image መቸ ነው የሚቀየረው?

Post by sarcasm » 02 Jun 2022, 19:31

አይ ጦቢያዬ ኬኒያም ቀለደችብን፣ ይህንን የተንሻፈፈ የሃገሪቱ image መቸ ነው የሚቀየረው ? የኬንያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ለጋዜጠኞች መግለጫና ማብራሪያ ሲሰጡ በቅኔ ይህ አሉ “If you don’t think there is freedom of the press in Nairobi, go and report from Addis Ababa” Kenya’s Interior Minister
Please wait, video is loading...

quindibu
Member
Posts: 3279
Joined: 31 Dec 2010, 13:17

Re: አይ ጦቢያዬ ኬኒያም ቀለደችብን፣ ይህንን የተንሻፈፈ የሃገሪቱ image መቸ ነው የሚቀየረው?

Post by quindibu » 02 Jun 2022, 20:06

sarcasm wrote:
02 Jun 2022, 19:31
አይ ጦቢያዬ ኬኒያም ቀለደችብን፣ ይህንን የተንሻፈፈ የሃገሪቱ image መቸ ነው የሚቀየረው ? የኬንያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ለጋዜጠኞች መግለጫና ማብራሪያ ሲሰጡ በቅኔ ይህ አሉ “If you don’t think there is freedom of the press in Nairobi, go and report from Addis Ababa” Kenya’s Interior Minister
Please wait, video is loading...
:lol: :lol: :lol:

I know you love a moral parallel..... :P Here is one!

በዛ ላይ ጨዋታሽ እኮ አይጠገብም፥፥ ልክ እንደዚህኛው ምላሳም ጦርነት ባሕላዊ ጨዋታችን እያለ የትግራይን ህፃናት አስበልቶ እሱ ዓለሙን ይቀጫል፥፥

ትግራይ እንዲህ መቀለጃ ትሁን?
:P
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Post Reply