Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የአሸባሪው ትህነግ ማስጠንቀቅያ!

Post by Hameddibewoyane » 01 Jun 2022, 09:02

የኤርትራ ጦር በትግራይ ላይ የጀመረውን መጠነ ሰፊ ጥቃት ካላቆመ፣ በትግራይ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞችን ይዘን፣ ማረክን ብለን ለአለምአቀፉ መንግስታት እናሳያለን።

ተጋዳላይ ገብሩ