Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15508
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

sarcasm መረጃ ፎረም ላይ ተቀምጦ ምናምንቴ እየለጣጠፈ አገሩን ቁጭ ብሎ የፈረሰው አገር ዐልባው በአንድ አፍታ ብቻ እንደ እባብ እንቁላል የዘረገፈውን እንመልከት።

Post by Abere » 03 May 2022, 08:46

sarcasm መረጃ ፎረም ላይ ተቀምጦ ምናምንቴ እየለጣጠፈ አገሩን ቁጭ ብሎ የፈረሰው አገር ዐልባው በአንድ አፍታ ብቻ እንደ እባብ እንቁላል የዘረገፈውን እንመልከት። እራሱ አገር አጥቶ ሌሎች አገር እንደያጡ የሚያደርግ ወያኔ።

1) ወጣት ማህበሩ ጋር ተነጋግረን በምናወጣላችሁ መስመር፣ ሁሉም ሰው ወደ ስልጠና ይገባል።" የደሴ ከተማ ህዝባዊ መጅሊስ እና ሙስሊም ወጣቶች ማህበር የአቋም መግለጫ።

2) Turkish Ministry of Foreign Affairs issued a press release regarding the killings & targeting of mosques in Gondar

3) በመንግስት መዋቅር ውስጥ የተሰገሰጉ የፀጥታ አካላት እኩይ ሴራ መሆኑ ታውቆ አፋጣኝ ምላሽ በመንግስት እንዲሰጥ እንጠይቃለን Ustaz Kamil Shamsu
4) ከሰማይ የወረደ ባንዲራ?

Selam/
Senior Member
Posts: 17981
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: sarcasm መረጃ ፎረም ላይ ተቀምጦ ምናምንቴ እየለጣጠፈ አገሩን ቁጭ ብሎ የፈረሰው አገር ዐልባው በአንድ አፍታ ብቻ እንደ እባብ እንቁላል የዘረገፈውን እንመልከት።

Post by Selam/ » 03 May 2022, 12:15

It looks like this is his full time job. That’s how he earns his living.
Abere wrote:
03 May 2022, 08:46

Post Reply