Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37273
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

የልደቱ አያሌው ክህደት:When Lidetu Wrote How Terrorist-Tplf Had Anti Amhara Agenda!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 25 Apr 2022, 08:27

Natnael Mekonnen
pSrsnot0f3u91l
2
6
h
8iat5
·
የልደቱ አያሌው ክህደት

ዶክተር አረጋዊ በርሄ በ2000 ዓ/ም ባሳተመው "political history of TPLF" በተባለ መጽሐፉ ውስጥ ትህነግ በማኒፌስቶ ደረጃ "ፀረ አማራ እንቅስቃሴ" እንደነበረው በግልጽ ጽፏል። "ንቅናቄው (TPLF) በዘፈን፣ በቀልድ እና በተለያዩ ቲያትራዊ ሥራዎች ውስጥ አማራን የሚያጥላሉ መርዛማ የሆኑ ፕሮፖጋንዳዎች እንዲሰሩ ያበረታታ ነበር ብሎ ከትቧል።

አዲስ ነገር ለማሳየት ሳይሆን "ተረት ተረት" ነገር የምናወራ እንዳይመስል በማስረጃ ለመሞገት ነው።

ዶክተር አረጋዊ የማኒፌስቶው ደራሲዎች እንማን እንደነበሩ ለመጠቆም ሞክሯል። "አባይ ጸሐዬ፣ መለስ ዜናዊና ስብሐት ነጋ ጽፈውት፣ ስዩም መስፍን ካርቱም ሄዶ እንዳሳተመውም" ጭምር ያብራራል።

ሜሮን ጌቱ See less