አብይ ጎመንን በጨው ብሉ ሲል ደሃዎችን እንደሆነ ገብቶኛል፡፡ ግን ይህ አባባል ያቀረሸኛል፡ አይመችም፡፡
ዳቦ በሙዝ ብሉ ሲል ግን ደሃዎችን እንዳልሆነ ሁሉም ይረዳዋል፡፡ ደሃዎች እንዴት ይችሉታል፡፡ በነገራችን ላይ እኔ ዳቦ በሙዝ በጣም ነው የሚያስጠላኝ፡፡ የእሱ ምክር ለመካከለኛ ገቢ ላላቸው ይመስለኛል፡፡ ችግሩ መካከለኛ ገቢ ያላቸውም ችግር ውስጥ መግባታቸውን የሚያሳይ ይመስለኛል፡፡
ይህን የአጋመዎች ሙዝ በዳቦ ዘፈን አንከተከተኝ
Probably you got the message "video is unavailable", just click 'watch on youtube'.