Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member+
- Posts: 5087
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 19 Apr 2022, 11:27
ወዳጃችን pushkin በሳይንሱ ዓለም በቴክኖሎጂ በህክምና በተለያዩ የንግድና የሙያ ዘርፎች በትምህርት ወዘተ ኣብነት ሊሆኑ የሚችሉ ኤርትራዉያን ልሂቃንን እስቲ ለማስተዋወቅ ሞክር።
እነዚህ ኣብዛኞቹ የሙዚቃና የትወና ሰዎች ናቸው። ለኤርትራ ምንምን በጎ ነገር እንዳደረጉላትም ንገረን።
በሳይንስና በእውቀት እንጂ በሙዚቃና ትወና ብቻ ኣገር አታድግም ኣትበለጽግምም! 