Please wait, video is loading...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: Recently discovered medieval churches of Addis Ababa

Thanks God Oromo discovered their own medieval Churches.. for sure at that time no Amhara were there in Addis Ababa....
i hope Amhara not try to robe the oromo history once again...
Amhara have 30 day holiday in one month they cant do the hard job of caving the Church
i hope Amhara not try to robe the oromo history once again...
Amhara have 30 day holiday in one month they cant do the hard job of caving the Church
Re: Recently discovered medieval churches of Addis Ababa
ቅና ያላው በምን ይቀናሉ አሉ። ምን አስቀናህ አንተን? አንድ ግለሰብ የአንድ አገር ዜጋ እስከ ሆነ ድረስ የኢትዮጵያ ታሪክ የጋራ ታሪክ ነው። ታሪክ ለሁሉም ይበቃል። ስግብግብ ናችሁ - ወያኔዎች። የአክሱም ባላበት እና ዋልታ ማገር ያቆመውን ጉራጌ እኮ መሰለኝ መለስ ዜናዊ አክሱም ለጉራጌ ምኑ ነው ያለው። እግዜር ያሳይህ መለስ ዜናዊ እራሱ የመናዊ ነን እያለ ለትግሬዎች ያስተምር ይሰብክ የነበረ ሰው ነው። ታዲያ የመናዊ ከነበረ አክሱምን ማን ሰራው?
እኛ እንኳን ይሉኝታ ይዞን አክሱም ለትግሬ ምኑ ነው አላልንም ነበር።
Ethoash wrote: ↑14 Apr 2022, 12:22Thanks God Oromo discovered their own medieval Churches.. for sure at that time no Amhara were there in Addis Ababa....
i hope Amhara not try to robe the oromo history once again...
Amhara have 30 day holiday in one month they cant do the hard job of caving the Church
Re: Recently discovered medieval churches of Addis Ababa
አቡሯ
እሽ አክሱም የአማራ ነው በለህ ስታስተምር ፣ u dont have to say it imply meaning when u said Ethiopia everyone understand Amhara hence u took the Axum history as if it is yours ... now the new oromo church that is discover in oromo heart land u want to claim it by omitting the ownership ...
no as Eritrea u claim that u own red sea then we claim our own history but we can share it with whole Ethiopia ... this is like this when Ghana play football with GB U support Ghana as if they r Ethiopian that doesn't make Ghana football team Ethiopian team but we sure the victory and the happened with them but always we should give the ownership to who ever own the history..
ይህቺ አራድነት ብትቀር ይሻለናል። ለምሳሌ የጃማ ቡና የሁላችንም ነው እያልክ ። ጃማ ቡና እያመረት አንድ የተሻለ አሮፕላን ማረፍያ የሌለው ዋላ ቀር ከተማ የሚሆነው እኮ ቡናው የሁላችንም ነው እያልክ ቡናውን ገቢ አምጥተህ ለአዲስባባ አማሮች ህ ስለምታረግ ነው እኮ።
የሱማሌ ቤንዝልም የሁላችንም ነው። የአክሱምም ሐውልት የሁላችንም እያልክ እክሱምን ድሀ ያረግህው የቱርስቶችን ገቢ በሙሉ አዲስ አበባ በማስቀረት ነው። እኮ ይህ የሁላችንም ጨዋታ የተበላበት ይመስለኛል። መለስም እና ወይኔዎችን ይህንን ነገር አላሻሉም አሁን ግን የተበላበት ቁማር ነው። ሁሉም ክልል ባለው አሴት መጀመሪያ መክበር ያለበት እሱ ነው።
አሁን እኮ አባይ ግደብ ሲያልቅ እዛ አካባቢ የሚኖሩ ስዎች በጨለማ እየኖሩ ኢትዬዽያ ልትበራ ነው ማለት ነው። ይህ ትንሽ ግፍ አይደለም ወይ። አስብበት ትንሽ፣
ኤርትራዊ ስለሆንክ በኤርትራ ምሳሌ ልስጥህ አስብን ተመልከት አፋሩ አፈር እንደበላ ነው በድህነት እየኖረ ነው። ግን ወንድሞቹን ኢሳዎችና ሱማሌዎችን ከጁቡቲ ተመልክታቸው ወደባቸውን በመሽጥ ሁለት ቢሊዬን ያገኛሉ። ዛሬ ከአንድ ወደብ ተነስተው ስባት ወደብ አላቸው። ይህ ሁሉ እድገት የመጣው የኤርትራ አጋሜዎች የአፋርን (አስብን)ጉሮሮ ስለዘጉ ነው። እነሱ ምን ያገባቸዋል አፋር አፈር ቢበላ ። እወነት አስብ የአፎች ቢሆንና አፋሮች ቢያስተዳድሩት ለኢትዬዻይ እንቢ ይሉ ይመስልሀል እንጀራቸው እኮ ነው የውደብ አገልግሎት መስጠት። አስብበትና ንገረኝ። አንድ ኩላሊት ብቻ ስላለህ ደም ፍላት ህን ይህ ጥያቄ ካስነሳ ። ይቅርታ ባትመልስልኝ ይገባኛል