Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ምቀኝነትና፣ ቅናት፣ ቡዳ ዓይን፣ ዓይናችን ለምን ቀይ ይለብሳል ስው ሲያልፍለት ስናይ።

Post by Ethoash » 12 Apr 2022, 11:31

ለራሴ ሀብታም ነኝ….. ስራህ ምንድነው? | Seifu on EBS



ውሀ ላይ በረርኩኝ| Tried fly boarding for the first time



Trip to Lagos Nigeria | ጉዞ ወደ ሌጎስ ናይጄሪያ



ብቻ ቪዲዬን አትመልከት ኮሜንቱን ብቻ አንብባቹሁ ምን ያህል መርዛም መሆናችንን ትረዳላቹሁ። እስቲ ምን አግብቶት ነው አንድ ስው የስውን የገንዘብ ምንጭ ለመበርበር ይሄን ያህል የሚያስጨንቀው ። አኔ በበኩሌ ነጮች በየአገሩ እየሄዱ ለአሜሪካኖች ዶክሜነተሪ ሲስሩ እኔ ሁሌ እኛም ይህንን በስራን እል ነበር ። ይህ ልጅ ብቻውን የኢትዬዽያ ቴሌቪዝን ማድረግ ያቃተውን እሱ ብቻውን አገር ቢያስጎበኘን ምን ችግር አለበት ደግሞ ገንዘብ ቢጨምርለት ብዙ ሀገር እናያለን ማለት አይደለም ወይ።