ለ Amhara Prosperity Party
ለሰሊጥ ብሔርተኞች እና የብአዴን አክቲቪስቶች
መተከል እና ወለጋ Active የጅምላ መቃብር እና ትኩስ እሬሳ አለላችሁ። ለወልቃይት የምታደርጉት ከልባችሁ ነው ብለን እንድናምናችሁ የመተከል እና የወለጋውን ሽፋን ለምን አትሰጡትም? ስለ ዋገኸምራው ረሃብ ለምን አትናገሩም?
ለነገሩ ለህዝቡ አስባችሁ እንዳልሆነ ግልፅ ነው። የሚገርመው እንደተነቃቃን አለማወቃችሁ ነው።
Please wait, video is loading...