Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13072
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: የአማራ ክልል መንግሥት የኦሮሞን ሕዝብ ከብቶች ናቸው ከጫካ ነው የመጡት አለ

Post by Thomas H » 02 Apr 2022, 18:25

ኦነግ ሸኔ ከኦሮሞ ሕዝብ አብራክ የወጣ መቶ በመቶ የኦሮሞ ሕዝብ የሚደግፈው የነፃነት ታጋይ ነው::
ተመልከቱ እንግዲህ በአማራ ክልል መንግሥት የሚተዳደረው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ይህንን ቀደም ብሎ የተቀዳውን ቃለ መጠይቅ ሳንሱር በማድረግ ይሄንን ፀያፍ ቃል ቆሮጦ ማውጣት ሲችል እንዳለ በቴሌቪዝን አስተላልፎታል:: ታድያ እንዴት አድርገን ነው ከእነዚህ ሰዎች ጋር እስከ ዛሬ አብረን የኖርነው ?


Please wait, video is loading...

ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: Must Watch: የአማራ ክልል መንግሥት የኦሮሞን ሕዝብ ከብቶች ናቸው ከጫካ ነው የመጡት አለ

Post by ethioscience » 02 Apr 2022, 18:30

"So #TPLF was calling #Oromo ...ጁንታውና ግልገል ጁንታዎቹ እንዲህ እያሉ ነበር በኢትዮጵያ ህዝቦች የሚሳለቁት።በተለይ በኦሮሞዎች "ኦሮሞን ከእንስሳ ወደ ሰው የቀየርነው" ብሎ ሲናገር ምንያህል ንቀትና እብሪት ወጥሮዋቸው እንደነበረ ነው የሚያሳየው



Post Reply