Re: Addis Ababa city meets its tax collecting goals by 116% and honors faithful tax payers
አሜሪካ አገር ታክስ የምትከፍለው አንዳንዴም ለራስ ህ ነው።፣ ለምን ብትል ስትሽመግል ጡረታ ስትውጣ እኔ የአሜሪካንን አላውቅም ግን ሌላው የስለጠነ አገር የጦረታ ገንዘብ ለሁሉም ይስጣል ግን አንተ ብዙ ታክስ ከከፈልክ ድግሞ ዶገስ ያል ገንዘብ ይስጡሀል ስለዚህ በጡረታህ ዘመን ተዝናንተህ መኖር ትችላለህ ማለት ነው። ሌላም ብዙ ብዙ ጥቅም አለው። የኢትዬዽያ ግን ዝም ብለህ ታክስ ክፈል ነው። ኪሳራ ሲደርስብ ህ እንኩዋን ባንክራፕሲ ማለት አትችልም መጥተው ነው ያለ የሌለህ ንብረት ወስደው መንገድ ዳር የሚጥሉ። እኔ ስለታክስ ብዙም እውቅት የለኝ የሚያውቁ ትንሽ ቢሉን ደስ ይለኛል። እድሜያችንን ሁሉ ታክስ ከፍለን በነፃ የማንወጣበት መንገድ ቢኖር እስቲ የሚያውቅ ስው ይንገርን።