Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አብን እና ብአዴን ቦታ ተቀያየሩ?

Post by Wedi » 25 Mar 2022, 17:33

አብን እና ብአዴን ቦታ ተቀያየሩ? :roll: :roll: :roll:

"የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች በፌድራል መንግስቱ መልስ ሊያገኙ ይችላሉ" የአብን ሊቀምንበር ዶር በለጠ ሞላ

"የፌድራል መንግስቱ የሰማይን ያክል እርቆናል፣ ለፌድራል ያቀረብናቸው እና ተስማምተንባቸው የነበሩት የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች ውሃ በልቷቸው ቀርቷል" የብአዴን ባለስልጣን አቶ ዮሃንስ ቧያለው