Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አህያው ደመቀ መኮነን የዘላለም 2ኛነት ስልጣኑን በኦሮሙማ ተቀማ!!

Post by Wedi » 12 Mar 2022, 15:50

:lol: :lol: :lol:
አህያው ደመቀ መኮነን የዘላለም 2ኛነት ስልጣኑን በኦሮሙማ ተቀማ!!

ምርጫ አደረግን ብለው የምርጫ ውጤትን አስመዝግበዋል፡፡

ጋላ አብይ አህመድ ከ1600 ድምጽ ሰጭዎች የፓርቲው ፕሬዘዳንት 1480 ድምፅ (92%) በማግኘት ተመር

አቶ አደም ፋራህ ከ1600 ድምጽ ሰጭዎች 1330 (83%) የፓርቲው ዋና ም/ፕሬዘዳንት ሆኖ ተመርጧል፡፡

አህያው ደመቀ መኮንን ከ1600 ድምጽ ሰጭዎች 970 (60%) ድምፅ በማግኘት ከዘላለም 2ኛ ወደ 3ኛ ደረጃ ወርዷል!!፡፡

ያ ማለት በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ አቶ ደመቀ ሶስተኛ ቦታ ላይ ነው ያለው፡፡ መዋረዱን ከዚህ ማየት ትችላላችሁ፡፡

በነገራችን ላይ አብዛኞች ድምሽ ሰጭ ተወካዮች ኦህዴዶች መሆናቸውን እናስምርበት፡፡ ይህ ጉባዬ የኦህዴድ ጉባዬ አድርጋችሁ ልትቆጥሩት ትችላላችሁ፡፡ የኦህዴድ አጊብዳጅ ሆኖ መቀጠል ውጤቱ ውርደት ነው፡፡