አቢይ አህመድ ሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስትሮች ሊኖሩት ነው! አደም ፋራህና ደመቀ መኮንን
የደመቀ መነሳት ሲናፈስ ነበር፤ ምናልባት እሱ የውጭ ጉዳዩን ጠቅልሎ አንድ ሌላ ም/ጠ/ሚ ከአማራ ሊሾም ይችላል። በጎሳ በክልል ኮታ መሰረት ሁለተኛው ም/ጠ/ሚ ከደቡብ ሊሆን ይችላል። አልያም ደመቀ ም/ጠ/ሚ ቦታውን ይዞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትረቱን ለሬድዋን ይሰጡት ይሆናል ። ሬድዋን በቅርብ ግዜ እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወደ ሳውዲ ሄዶ ነበር ። አሁን ያለው ስልጣን የውጭ ጉዳይ ደኤታ ሚኒስትር ነው ። ደመቀ ም/ጠ/ሚ ሆኖ ከቀጠለ ሁለተኛው ምናልባት ሴት ሆና ከደቡብ ሊሆን ይችላል፤ ሴትም ካልሆነች በግድ ደቡብ ነው የሚሆነው ምክኛቱም ደቡብ ብዙ የጎሳዎች ቅሬታና ጥያቄ ያለበት ስለሆነ።
Last edited by Horus on 12 Mar 2022, 20:11, edited 3 times in total.
Re: አቢይ አህመድ ሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስትሮች ሊኖሩት ነው! እነማን ሊሆኑ ይችላል?
Abiy 's strategy of canceling one deputy prime minister with another one. Either both will be subservient poodles or one will be canceled out by other if he doesn't follow Abiy's order.Making the selection from two Ethinc leaders is the way to do it. This is the reverse of what took place during Desalegn Hailemariam.
Re: አቢይ አህመድ ሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስትሮች ሊኖሩት ነው! እነማን ሊሆኑ ይችላል?
My sense is that his opening speech was weak and revealing. His bragging and arrogant tone tells me the existence of underlying weakness and fracture. His usual belittling of other parties and glorification of the size and immutability of PP is a facade for underlying fear or problem. A truly strong and confident ruling party doesnot waste time detailing its invincibility, instead it hides its true strength with humility and modesty. As we speak Tigray is very much independent of PP party. Amara has a lot of issues with Oromo PP; in other words, Amara and Oromo are in fierce power struggle within PP. South Kllil has 13 ethnic groups in line for one's own killilhood. There is massive drought and famine in Borena in Somali communities. There is PP vs. Orthodox, PP and Addis Abeba population. So all things considered Abiy's cockiness tells me a different story.
Re: አቢይ አህመድ ሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስትሮች ሊኖሩት ነው! እነማን ሊሆኑ ይችላል?
ሁለቱ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ደመቀ መኮንን እና አደም ፋራ መሆናቸው አቢይ አህመድ (ኦሮሞ) ሁለቱ ም/ጠ/ሚኒስትሮች ደመቀ መኮንን (አማራ) እና አደም ፋራ (ሱማሌ) መሆኑ ነው ። ስለዚህ እኔ አንዳሰብኩት ሴት ም/ጠ/ሚኒስትር አትሆንም ማለት ነው ። ደሞ ከደቡብ ይልቅ ፌዴራል ስልጣን ወደ ሱማሌ የሄደበት ምክንያት በሱማሌ ክልል ዙሪያ ብዙ ችግሮች ስላሉና በኦሮምና ሱማሌ መሃል ባሉ ችግሮች ሳቢያ ይመስላል። አደም ፋራ 83% ድምጽ ከደመቀ 60% ብዙ ልዩነት አለው።
Re: አቢይ አህመድ ሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስትሮች ሊኖሩት ነው! እነማን ሊሆኑ ይችላል?
አደም ፋረሕ ነው ስሙ፣ አደም ፋራ አይደለም። ፈረንጅ የባዕዳው እንኳን did I pronounce your name correctly? Did I spell your name correctly ብሎ ይጨነቃል። የሰውን ስም ኢያጎደፋችሁ ከመፃፋችሁ በፊት፣ ከማታውቁት ቋንቋ ለመጣ ስም ትንሽ ጥናትና ግንዛቤ ቢኖራችሁ መልካም ነው።
Re: አቢይ አህመድ ሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስትሮች ሊኖሩት ነው! አደም ፋራና ደመቀ መኮንን
You can make a correction without pulling a string of ethnic grievance to make your political point ,cause if you ask a Somali to call Andargatchew he would have the same problem pronouncing it.