Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዘይትን በአጭር ግዜ ውስጥ ከተራ ወደቅንጦት እቃነት ያበለፀገው፣ ሁሉ የሚቻለው፣ መንግስታችን

Post by Digital Weyane » 09 Mar 2022, 21:53

በዘይት ምርቷ ከምትታወቀው ታላቋ ትግራይ ዎደ ኢትዮጵያ ይገባ የነበረውን ዘይት በመቋረጡ ምክንያት በኢትዮጵያ የዘይት አቅርቦት እጥረት ተከስቷል። የዘይት እጥረት ችግርን ለመቅረፍ የችግሩን መንስዔ መረዳት ያስፈልጋል። :roll: :roll:


Post Reply