Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በሺዎች የሚቆጠሩ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ደሞዝ ከተከፈላቸው ከዓመት በላይ እንዳለፋቸው ለቢቢሲ ተናገሩ።

Post by sarcasm » 04 Mar 2022, 17:53

መምህራኑ ምንም እንኳ የፌደራል መንግሥቱ ቅጥረኛ ቢሆኑም "ደመወዝ ስላልተላከልን የከፋ ችግር ውስጥ እንገኛለን" ብለዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ ከትግራይ ክልል የወጡ መምህራንን ወደ ሌላ ተቋማት ማሸጋገሩን እና በክልሉ ላሉት ግን ምንም ማድረግ እንደማይችል ገልጿል።

በዩኒቨርሲቲው የህክምና ትምህርት ቤት ባልደረባ የሆኑት አንድ ሠራተኛው፤ የሚበሉት ሳይኖራቸው በባዶ ሆዳቸው ወደ ሥራ መጥተው ሕክምና እያደረጉ እራሳቸውን ስተው የሚወድቁ ሐኪሞች ስለመኖራቸው ያስረዳሉ።

በትግራይ ክልል ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ የመቀለ ዩኒቨርሲቲ 7ሺህ ሠራተኞች ደሞዝ እንዳልተከፈላቸው እና እጅግ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ይህ የሕክምና ትምህርት ቤት ባልደረባ ይገልጻሉ።

የትምህር ሚኒስቴር ሚኒሰትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በትግራይ ላሉ ሠራተኞች ምንም ማድረግ አንችልም ይላሉ።

Continue reading https://www.bbc.com/amharic/news-60616482

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: በሺዎች የሚቆጠሩ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ደሞዝ ከተከፈላቸው ከዓመት በላይ እንዳለፋቸው ለቢቢሲ ተናገሩ።

Post by Hawzen » 04 Mar 2022, 19:49

sarcasm wrote:
04 Mar 2022, 17:53
መምህራኑ ምንም እንኳ የፌደራል መንግሥቱ ቅጥረኛ ቢሆኑም "ደመወዝ ስላልተላከልን የከፋ ችግር ውስጥ እንገኛለን" ብለዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ ከትግራይ ክልል የወጡ መምህራንን ወደ ሌላ ተቋማት ማሸጋገሩን እና በክልሉ ላሉት ግን ምንም ማድረግ እንደማይችል ገልጿል።

በዩኒቨርሲቲው የህክምና ትምህርት ቤት ባልደረባ የሆኑት አንድ ሠራተኛው፤ የሚበሉት ሳይኖራቸው በባዶ ሆዳቸው ወደ ሥራ መጥተው ሕክምና እያደረጉ እራሳቸውን ስተው የሚወድቁ ሐኪሞች ስለመኖራቸው ያስረዳሉ።

በትግራይ ክልል ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ የመቀለ ዩኒቨርሲቲ 7ሺህ ሠራተኞች ደሞዝ እንዳልተከፈላቸው እና እጅግ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ይህ የሕክምና ትምህርት ቤት ባልደረባ ይገልጻሉ።

የትምህር ሚኒስቴር ሚኒሰትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በትግራይ ላሉ ሠራተኞች ምንም ማድረግ አንችልም ይላሉ።

Continue reading https://www.bbc.com/amharic/news-60616482

I have the feeling that the Federal Government does not have any problem to send all the accumulated money/salaries by the same vehicles or plane the people of Tigray might use to hand over the handful of criminals hiding among the people of Tigray.... :lol: :oops: :mrgreen:

Deal or No Deal :roll: :roll: ???

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF terrorist group

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10197
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በሺዎች የሚቆጠሩ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ደሞዝ ከተከፈላቸው ከዓመት በላይ እንዳለፋቸው ለቢቢሲ ተናገሩ።

Post by Digital Weyane » 04 Mar 2022, 20:05

ገደብ የለሽ ውሸት!! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! ትግራዋይ ሆኜ መፈጠሬን አስጠላኝ! :cry: :cry: :cry:

ከጦርነቱ ቦፊት ከአንድ ሺ በታች ተማሪዎች የነበራት መቐለ ኡኒበርሲቲ ኡንዴት <<በሺዎች የሚቆጠሩ መምህራን>> ሊኖራት ይችላል ቡሎ ሞጠየቅ ቡስለት ነው። :roll: :roll:

Post Reply