Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15490
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እምበር ተገዳላይ የከብቶች ጦርነት በ 1ቀን 25,000 ይገደልብታል።የሰለጠነ ህዝብ ዩክሬን-ሩስያ ጦረነት በ 2 ቀን ከ200 በታች ይሞታል። ትህነግ አውሮፕላን ማረፊያ በግሬደር ያርሳል

Post by Abere » 26 Feb 2022, 11:43

እምበር ተገዳላይ የከብቶች ጦርነት በ 1ቀን 25,000 ይገደልብታል።የሰለጠነ ህዝብ ዩክሬን-ሩስያ ጦረነት በ 2 ቀን ከ200 በታች ይሞታል። እምበር ተገዳላይ አውሮፕላን ማረፊያ በግሬደር ያርሳል፥ ስልጡኖች ግን ይጠብቁታል።

አይ አገር! አይ አገር! አይ አገር! - መቀሌ፤
ኑሮው ሚሞቀው ገብቶ ከከርቸሌ፤
እንኳን ክላሽንኮቭ ይጫኑት በርሞሌ፤
የነደብረ-ጽዮን የእነ ጌቾ ሎሌ ።

27 ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ሲያለቅስ፥
በዐደባባይ ሲጮህ እምባውንም ሲያፈስ፥
ወርቅ ነኝ ይል ነበር መቀሌ ተኝቶ ከአልጋው ላይ ሲደቅስ።

የሰለጠነ ህዝብ እንድህ መቺ ነበረ፥
ነገ ዕለት ነው ብሎ መስመር በሰበረ፥
ከግፉአን ጋራ መቸ ተደመረ።

አንቺ መቀሌ! መቀሌ! መቀሌ!
የዘር አጥፊዎች ሎሌ።