Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking: ዓብይ አህመድ በፓርላማ የሚሠራው ድራማ

Post by Thomas H » 26 Feb 2022, 11:20

ገብርዬ አማራው
13m ·
ዶ/ር ደሳልኝ ጫኔ እንደተናገረው ከሆነ; የፓርላማ አባላት በፓርላማ የሚጠይቁትን ጥያቄ ከ10 ቀን በፊት እንደሚያስገቡ እና ከዛም የሚፈልጉትን መርጠውላቸው ይሄን ብቻ ጠይቁ ወይም ይሄን ጥያቄ እንዲህ ጠይቁ ተብለው ይነገራቸዋል። በቀጥታ የሚተላለፈው የፓርላማ ውይይት ላይ ተስተካክሎ እና ተቀንሶ የተሰጣቸውን ጥያቄ እያነበቡ ይጠይቃሉ። ጠቅላዩ ጥያቄዎቹን ሰምቶ እንደማያውቅ ሰው camera ፊት በትኩረት እያዳመጠ note ይይዛል። ቀጥታ በሚተላለፈው የፓርላማው ስብሰባ ላይ አብይ እንደ ብሄራዊ ቲያትር ተውነቱን ይሰራል 😅
የሚገርመው ነገር ደግሞ ክርስቲያን ታደለም የድራማው አካል መሆኑነው ::