Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ ህገመንግስት አንቀጽ 2 "የአማራ ክልል በሰሜን ከትግራይ ክልል ጋር ይዋሰናል።" ይላል። ከኤርትራ ጋር በየትም በኩል አይገናኝም ማለት ነው።

Post by sarcasm » 21 Feb 2022, 08:51

ህወሃት በትግራይ ድንበር ጉዳይ አይደራደርም ዶ/ር ደብረጽዮን
ህወሃት ለድርድር ዝግጁ አይደለም ዶ/ር ደረጀ
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ ህገመንግስት
አንቀጽ 2 ... የአማራ ክልል በሰሜን ከትግራይ ክልል ጋር ይዋሰናል። ከኤርትራ ጋር በየትም በኩል አይገናኝም ማለት ነው።
ማን ነው ለድርድር ዝግጁ ያልሆነ ?😜

https://scontent.flhr4-4.fna.fbcdn.net/ ... e=62186263
Please wait, video is loading...


Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ ህገመንግስት አንቀጽ 2 "የአማራ ክልል በሰሜን ከትግራይ ክልል ጋር ይዋሰናል።" ይላል። ከኤርትራ ጋር በየትም በኩል አይገናኝም ማለት ነው።

Post by Abere » 21 Feb 2022, 11:52

ምዕራብ ትግራይ የሚባል ነገር አለ እንደ? :lol:

የአማራ ህዝብ ማለት እና ብአደን ሁለት በእጅጉ የተለያዩ አካላት ናቸው። የአማራ ህዝብ ጎረቤት የሚላቸው ሱዳንን፥ኤርትራን፥ ትግራይን እና በደቡብ ምስራቅ ደግሞ ከበርካታ ክፍላተ ሀገራት ነው። የትግራይ ጎረቤቶች ለጠፋባቸው ደግሞ ትግራይ ሶስት አዋሳኞች አሏት - አማራ፥ኤርትራ እና አፋር። ከዚህ ውጭ ያለው ቅዠት መድሃኒቱ ሞት ብቻ ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ ህገመንግስት አንቀጽ 2 "የአማራ ክልል በሰሜን ከትግራይ ክልል ጋር ይዋሰናል።" ይላል። ከኤርትራ ጋር በየትም በኩል አይገናኝም ማለት ነው።

Post by sarcasm » 23 Jul 2022, 20:04

የምዕራብ ትግራይ ጉዳይ በሕግ ነው የሚፈታው ማለት ምን ማለት ነው?
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15496
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ ህገመንግስት አንቀጽ 2 "የአማራ ክልል በሰሜን ከትግራይ ክልል ጋር ይዋሰናል።" ይላል። ከኤርትራ ጋር በየትም በኩል አይገናኝም ማለት ነው።

Post by Abere » 23 Jul 2022, 20:17

:lol:
ነበርን የሚያወራ -ዱሮ ናፋቂ ወያኔ ወሬኛ።

የዴዴቢት ህገ-መንግስት ከፈረሰ ቆይቷል። እራሱ ህገ-መንግስቴ ነው ብሎ የጻፈው ወያኔ አፍርሶ ጦርነት ከፍቶ፤ በጦርነት በአማራ ፋኖ ተሸንፎ ከሁመራ-ወልቃይት ተባሯል። የተባረረውም ሙሉ በሙሉ ሰፋሪ ነበር። እንኳን ወደ ቀድሞው እርስታቸው ሽሬ ፤ ዐድዋ፥አክሱም ወዘተ የመመለስ ዕድል ገጠማቸው።
በዚህ ጉዳይ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ኦፊሴላዊ አቋማቸውን ገልጸዋል።
ወልቃይት ሁመራ እና ራያ መሬቱም አማራ ህዝቡም አማራ ነው። አይነኬ የሆነ ቀይ መስመር ነው።


Post Reply