Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7432
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ቋንቋን ማስተማር እና ኣለማወቅን መኮነን

Post by Naga Tuma » 15 Feb 2022, 21:09

A day or so ago, I came across on this forum a clip by someone I haven't seen before. I couldn't help being surprised by his infantile rant. I wanted to react to it under that clip. I couldn't find it again, at least not yet.

I don't speak for a cadre of any stripe. However, I can speak for logical accuracies and against logical fallacies.

This is how I reacted to him when I heard him.

ኣንተ ወንድን ኣሳንሰዉ ያቆሙትን ለሚከተሉ መንጋ ፍርፋሪ አፍህን የምትከፍት የአህመድ ግራኝ ስልብ የኑሮ ትግል እና የሃይማኖት ጫና በተስፋፋበት ሃገር ሰዉ ለምን ይህን ወይም ያንን ቋንቋ ኣልተናገረም ተብሎ ይኮነናል፧ ደግሞስ በግራኝ መሃመድ ዘመን ኣማርኛ፣ ወይም ጉራግኛ፣ ወይም ትግርኛ፣ ወይም ጉሙዝኛ፣ ወይም ሌላ ቋንቋ ይናገሩ የነበሩ ተመልሰዉ ያንን ቋንቋ ቢናገሩ ባንተ ለፍርፋሪ ክፍት ኣፍ ይኮነኑ?

ለምንድነዉ ሰዉ ይህን ወይም ያንን ቋንቋ ኣልተማራም ከማለት ያምታዉቀዉን ቋንቋ መናገር እና መፃፍ እንዲህ ነዉ ብለህ ማስተማር የምቸግርህ?

ስንቱ ሲጠገን ስንቱ ይቀደዳል?

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ቋንቋን ማስተማር እና ኣለማወቅን መኮነን

Post by kibramlak » 16 Feb 2022, 12:57

እነኝህ ብስብSOች የሚችሉት ማልማት ሳይሆን አጥፍቶ መተካት መሆኑን ታሪክም አሁንም ያለው ክስተት ያሳየናል፣፣ ይህ ደግሞ ወደየት እያመራን እንደሆን በጣም መገመት ይቻላል፣፣

Post Reply