Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

360 ኢትዮ:- ራሽያ ዩክሬንን በመውረር 3ኛ ዓለም ጦርነት መቀስቀስ የፈለገችው ከተረኞቹ ጋር ኢትዮጵያን ለመውረር ነው፡፡ ናዚም እንዲሁ ሞክሮ ነበር ይላል አማራ ቦለቲከኛ፡፡

Post by AbebeB » 14 Feb 2022, 16:03

  • ሀብታሙ አያሌው ቅዥቤ ነውና አሣቀኝ፡፡ የአማራ ኦ/ቤ/ክርስቲያንን መፍረስ የምትፈልገው እስራኤል ነች ብሎን አረፈልሻ፡፡ ሌላ ጊዜ (የጻፊውን ማንነት ባላስታውስም ያው ከልጅ ተድላ ወይም ያ ሞንኪ ፌስ ማን ነበር ስሙ፤ ብቻ ከሁለቱ አይዘልም) ደግሞ ናዚ ጀርምኒ 2ኛ ዓለም ጢርነት የቀሰቀሰው ኢትዮጵያን ለመውረር ነበር የሚል ጽፎ አንብቤ ነበር፡፡
  • ይህ ሩቅ ነውና አናስታውስም ካላችሁ፤ ከሰሞኑ አንዱ የአማራ ደብተራ ወጥቶ ራሽያ እኮ ዩክሬንን ለመውረር እየተዘጋች ያለቸው ከተረኞቹ ኦሮሞዎች ጋር ሁና ኢትዮጵያን ለመውረር ነው ብሎን ያርፋልና ጠብቁ፡፡
  • ሌላው የሀብታሙ አየለች ጭንቀት ስለ የኦርቶዶክስ ሀብት እንጂ ስለሚገነጠለው የትራይ ኦሮቶዶክስ አማኝ አይደለም፡፡ የዛሬ ወሬያቸውን ማድመጥ ነው፡፡