እስቲ ዛሬ እዚህ ፎረም ላይ ስለ ሴም ቋንቋ ተነስቶ ነበርና ነገርን ነገር ያነሳዋልና አንድ እውቀት ጀባ ልበላችሁ!
እንደ ሚታወቀው የአጼ (ቅዱስ) ላሊበላ ስም በተለምዶ በፎክ አባባ ተተርጉሞ አጼ ማር ይበላል ተብሎ ነው የሚታወቀው። ይህ ፍጹም ስህተት ነው። አጼ ላሊበላን የሚያክል ንጉስ ብቻ ሳይሆን አዲሲቱን ኢየሩሳሌም በኢትዮጵያ የገነባ እና ቅዱስ ተብሎ መለኮታዊ የሴይንት ቦታ የነበረውን ነጉሰ ነገስት ስሙ ማር በሊታ ማለት ነው ብሎ መተርጎም ስህተት ብቻ ጠለቅ አድርጎ አለማሰብን ያሳያል። ላሊበላ የሚለው ቃል በጥንታዊ ግብጽም በግዕዝም ውስጥ ያለ እጅግ ጥንታዊ እጅግ ገናና ቃል ስለሆነ ይህ ቃል የሴም ነው ወይስ የኩሽ የሚለው ትርጉም አይኖረውም። ማለትም ቅዱስ ላሊበላ የአገው ስርወ መንስት ነጋሲ ቢሆንም በዘመኑ የሴም፣ የግዕዝ፣ የግሪካና የላቲንም ቋንቋዎች ይነገሩ ነበር ። እናም ላሊበላ ምን ማለት ነው?
የዚህ ቃል ትክክለኛ ትርጉም እስከነ አሁናዊ ጥቅሙ ተይዞ የሚገኘው በጉራጌኛ ቋንቋ ውስጥ ነው ። እሱም እንሆ፤ በዛሬ ግዜ በግዕዝም ሆነ በሎሎቹ የሴም ቋንቋዎች በሰፊው ተራብቶ በጥቅም ላይ ያለ ልዑል የሚባል ቃል አለ። ይህ ቃል ባማራኛ ላይ፣ በግዕዝ ላዕይ (ላዕላይ)፣ ከዚያም ሉዓላዊ እያለ እጅግ ብዙ እርባታ አለው ።
በጉራጌኛ ምንም ሳይለወጥ በጥንታዊ አጠቃቀሙ 'ላለ' ይባላል። ላለ ማለት ላይ ማለት ነው ። ለምሳሌ ላለ ማለት ላይ ሲሆን፣ ታተ ማለት ታች ማለት ነው። በግዕዝ ላዕላይ (የበላይ) ታህታይ (የበታች) እንደ ሚባለው። ድሮ አንድ ነገር በቃለ አጋኖ ሲገለጽ ቃሉ ይደገም ወይም ይደጋገም ነበር ። ለምሳሌ የቆንጆ ቆንጆ፣ የንጉስ ንጉስ (ነጉሰ ነገስት) ወዘተ። በዚያ መሰረት ላለ በላለ ማለት የላለ በላይ፣ የበላይ በላይ፣ የላዕላይ ላዕላይ፣ የልዑል ልዑል፣ የንጉሶች ንጉስ ወይም ንጉሰ ነገስት ይባል ነበር ።
ስለሆነም ላሊበላ የበላይ በላይ፣ ገናና አጼ የንጉስ ንጉስ ማለት እንጂ ማር በላ ማለት አልነበረም ። ጉራጌ ላለ ኤቦ ላለ እያለ ሲዘፍን የበላይ በላይ ሁን ግነን ከፍ በል ማለቱ ነው ። ይህ ዘፈን ሲጀመር የተደረሰው ለታቦት ነው? ለንጉስ ነው? ለቅዱስ ላሊበላ ነው ወይስ ለሌላ ክብረ በዓል ዛሬ በእርጠኝነት አልደረስኩበትም ። ነገር ግን አለምንም ጥርጥር ላሊበላ የሚለው ስም አንድም የንጉስ ንጉስ ሌላን የቅዱስ ቅዱስ ማለት ነበር ትክክለኛ ትርጉሙ ።
በ.አ. ሆረስ የካቲት 4 2014
የላሊበላ ትክክለኛ ትርጉም
Last edited by Horus on 11 Feb 2022, 20:56, edited 1 time in total.
Re: የላሊበላ ትክክለኛ ትርጉም
Horus, የላሊበላ ትርጉም ንብ ይበላል ሲባል ሰምቼ አላውቅም። እኔ እስከማውቀው ላሊበላ የሚለው ቃል "ላል ይበላል" ከሚለው እንደመጣና፤ "ላል" የሚለው ደግሞ በአገው ቋንቋ "ማር" ማለት እንደሆነ ነው የማውቀው እንጂ ንብ አይደለም። ስለዚህ የስሙ ትርጉም "ማር ይበላል" ማለት ነው። እንደ አፈ-ታሪክ ከሆነ ንጉሱ ይሄንን ስም ያገኘበት ምክንያት ሲወለድ በንቦች ስለተከበበ ነበር ይባላል።Horus wrote: ↑11 Feb 2022, 20:41እስቲ ዛሬ እዚህ ፎረም ላይ ስለ ሴም ቋንቋ ተነስቶ ነበርና ነገርን ነገር ያነሳዋልና አንድ እውቀት ጀባ ልበላችሁ!
እንደ ሚታወቀው የአጼ (ቅዱስ) ላሊበላ ስም በተለምዶ በፎክ አባባ ተተርጉሞ አጼ ንብ በላ ተብሎ ነው የሚታወቀው። ይህ ፍጹም ስህተት ነው። አጼ ላሊበላን የሚያክል ንጉስ ብቻ ሳይሆን አዲሲቱን ኢየሩሳሌም በኢትዮጵያ የገነባ እና ቅዱስ ተብሎ መለኮታዊ የሴይንት ቦታ የነበረውን ነጉሰ ነገስት ስሙ ንብ በሊታ ማለት ነው ብሎ መተርጎም ስህተት ብቻ ጠለቅ አድርጎ አለማሰብን ያሳያል። ላሊበላ የሚለው ቃል በጥንታዊ ግብጽም በግዕዝም ውስጥ ያለ እጅግ ጥንታዊ እጅግ ገናና ቃል ስለሆነ ይህ ቃል የሴም ነው ወይስ የኩሽ የሚለው ትርጉም አይኖረውም። ማለትም ቅዱስ ላሊበላ የአገው ስርወ መንስት ነጋሲ ቢሆንም በዘመኑ የሴም፣ የግዕዝ፣ የግሪካና የላቲንም ቋንቋዎች ይነገሩ ነበር ። እናም ላሊበላ ምን ማለት ነው?
የዚህ ቃል ትክክለኛ ትርጉም እስከነ አሁናዊ ጥቅሙ ተይዞ የሚገኘው በጉራጌኛ ቋንቋ ውስጥ ነው ። እሱም እንሆ፤ በዛሬ ግዜ በግዕዝም ሆነ በሎሎቹ የሴም ቋንቋዎች በሰፊው ተራብቶ በጥቅም ላይ ያለ ልዑል የሚባል ቃል አለ። ይህ ቃል ባማራኛ ላይ፣ በግዕዝ ላዕይ (ላዕላይ)፣ ከዚያም ሉዓላዊ እያለ እጅግ ብዙ እርባታ አለው ።
በጉራጌኛ ምንም ሳይለወጥ በጥንታዊ አጠቃቀሙ 'ላለ' ይባላል። ላለ ማለት ላይ ማለት ነው ። ለምሳሌ ላለ ማለት ላይ ሲሆን፣ ታተ ማለት ታች ማለት ነው። በግዕዝ ላዕላይ (የበላይ) ታህታይ (የበታች) እንደ ሚባለው። ድሮ አንድ ነገር በቃለ አጋኖ ሲገለጽ ቃሉ ይደገም ወይም ይደጋገም ነበር ። ለምሳሌ የቆንጆ ቆንጆ፣ የንጉስ ንጉስ (ነጉሰ ነገስት) ወዘተ። በዚያ መሰረት ላለ በላለ ማለት የላለ በላይ፣ የበላይ በላይ፣ የላዕላይ ላዕላይ፣ የልዑል ልዑል፣ የንጉሶች ንጉስ ወይም ንጉሰ ነገስት ይባል ነበር ።
ስለሆነም ላሊበላ የበላይ በላይ፣ ገናና አጼ የንጉስ ንጉስ ማለት እንጂ ንብ በላ ማለት አልነበረም ። ጉራጌ ላለ ኤቦ ላለ እያለ ሲዘፍን የበላይ በላይ ሁን ግነን ከፍ በል ማለቱ ነው ። ይህ ዘፈን ሲጀመር የተደረሰው ለታቦት ነው? ለንጉስ ነው? ለቅዱስ ላሊበላ ነው ወይስ ለሌላ ክብረ በዓል ዛሬ በእርጠኝነት አልደረስኩበትም ። ነገር ግን አለምንም ጥርጥር ላሊበላ የሚለው ስም አንድም የንጉስ ንጉስ ሌላን የቅዱስ ቅዱስ ማለት ነበር ትክክለኛ ትርጉሙ ።
በ.አ. ሆረስ የካቲት 4 2014
Wikipedia also says the same thing. https://am.wikipedia.org/wiki/ላሊበላ
Re: የላሊበላ ትክክለኛ ትርጉም
ተማሪ፣temari wrote: ↑11 Feb 2022, 20:52Horus, የላሊበላ ትርጉም ንብ ይበላል ሲባል ሰምቼ አላውቅም። እኔ እስከማውቀው ላሊበላ የሚለው ቃል "ላል ይበላል" ከሚለው እንደመጣና፤ "ላል" የሚለው ደግሞ በአገው ቋንቋ "ማር" ማለት እንደሆነ ነው የማውቀው እንጂ ንብ አይደለም። ስለዚህ የስሙ ትርጉም "ማር ይበላል" ማለት ነው።
Wikipedia also says the same thing. https://am.wikipedia.org/wiki/ላሊበላ
አመሰናለሁ፣ አርሜዋለሁ ። አው እኔም ስህተት ነው የምለው 'ማር ይበላል' የሚለው የፎክ ትርጓሜ ነው።
Re: የላሊበላ ትክክለኛ ትርጉም
You should also remember that he was a king of the Agew dynasty (የዛግዌ ስርወ-መንግስት) and since Agew is not a Semitic language, I wouldn't try to make ላሊበላ a Semitic word.Horus wrote: ↑11 Feb 2022, 20:59ተማሪ፣temari wrote: ↑11 Feb 2022, 20:52Horus, የላሊበላ ትርጉም ንብ ይበላል ሲባል ሰምቼ አላውቅም። እኔ እስከማውቀው ላሊበላ የሚለው ቃል "ላል ይበላል" ከሚለው እንደመጣና፤ "ላል" የሚለው ደግሞ በአገው ቋንቋ "ማር" ማለት እንደሆነ ነው የማውቀው እንጂ ንብ አይደለም። ስለዚህ የስሙ ትርጉም "ማር ይበላል" ማለት ነው።
Wikipedia also says the same thing. https://am.wikipedia.org/wiki/ላሊበላ
አመሰናለሁ፣ አርሜዋለሁ ። አው እኔም ስህተት ነው የምለው 'ማር ይበላል' የሚለው የፎክ ትርጓሜ ነው።
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: የላሊበላ ትክክለኛ ትርጉም
I agree with Horus. Lalibela has nothing to do with "Mar or Honey". It is a Guraghe or Tigrigna or Geez word and means " The Superior Ruler" or King of Kings. Lalibela is the continuation of The Aksumite Kingdom and there is no evidence that shows Lalibella was built by Agew, Beja or Billen. It could have been a mix of Semitic speaking people like Tigrayans, Guraghe, Amara etc that built the Rock Hewn Churches we see today.
Agew or Billen or Beja are nomadic people that migrated from Central Africa to Aksum and high lands of Ethiopia. There is no historical relic that shows they were part of Aksumite Kingdom. They invaded Ethiopia and destroyed Aksum. TPLF uses them for power politics to weaken Amara domination of Ethiopia. The Amara have enslaved Agew or Beja or Billen and forced them to speak Amharic. I personally do not like Agew dance and song. It is Bantu African dance qnd is based mainly on body movements like The Zulu people. They jump and show their private parts sending sexual messages to their women. No one expects Agew or Beja or Billen to build Rock Hewn Churches and translate tomes of holy books into Geez language. They do not speak Geez or do not use Semitic language.

temari,
ይህ ጥያቄህን በጠርጠር ነው የሚከተለውን ያልኩት "ላሊበላ የሚለው ቃል በጥንታዊ ግብጽም በግዕዝም ውስጥ ያለ እጅግ ጥንታዊ እጅግ ገናና ቃል ስለሆነ ይህ ቃል የሴም ነው ወይስ የኩሽ የሚለው ትርጉም አይኖረውም። ማለትም ቅዱስ ላሊበላ የአገው ስርወ መንስት ነጋሲ ቢሆንም በዘመኑ የሴም፣ የግዕዝ፣ የግሪካና የላቲንም ቋንቋዎች ይነገሩ ነበር " ላብራብራልህ፤
አክሱም ፈርሶ በ1080 አካባቢ ዘ አገው ስርወ መንግስት ከመግነኑ በፊት አክሱም ቤተ መንግስት ውስጥ ሌላው ተውና ግሪክ በጥቅም ላይ ነበር። ከሮማ ጋር፣ ከፋርስ ከህንድ ጋር ሁሉ የጦፈ ንግድ ስለነበር ላቲን የሚናገሩ ቢኖሩ አልገረምም። ግሪክ ግን የቤተ መንግስት ቁንቋ ሁሉ ነበር። ከዚህ በተረፈ የዛጒዌ ነገስታት ክርስቲያኖች ነበሩ ። ግዕዝ ያኔም የቤተ ክርስቲያን ቋንቋ ነበር ። ልዩ ልዩ ጎሳዎች የራሳቸው ቋንቋ ቢናገሩም የመላ ሕዝቡ መግባቢያ ጥንታዊ አማራኛ የተነሳው ያኔ ነው።
ልብ በል አማራኛም ሆነ የቀሩት የሴም ቋንቋዎች በቃላታቸው ባብዛኛው የሴም ቢሆኑም ሰዋስዉ የአገው ነው ። ለምሳሌ ማንኛውም ከኢትዮጵያ ውጭ ያለ የሴም ቋንቋ 'ለማ በላ ዳቦ' ነው የሚለው እንጂ እንደኛ 'ለማ ዳቦ በላ' አይሉም። ስለዚህ የአገው ቋንቋ ኢንፍሉወንስ ትልቅ ነው ። ሌላው በዛጉዌ ቤተመንግስት ጥቅም ላይ የነበረው ቋንቋ ምን ነበር ለሚለው መልስ የለም ። የተጻፈ ቋንቋ ግዕዝ ነበር። አዲስ አስራኤልን ያክል ያሰራና ቅዱስ የተባለ ንጉስ ግዕዝ አልተናገረም ማለት አይቻልም ። የላሊበላም ውቅር ቤተ ክርስቲያናት ከሰሩት ውስጥ ብዙ የቅርብ ምስራቅና ማናልባትም ያውሮጃ ሰዎች የነበሩ ይመስለኛል ። ለምሳሌ በሲሪያ የፍልፍል ድንጋይ ቤተ ክርስቲያት አሉ ተመሳሳይ። የኢትዮጵያ ጳጳስ የሚመጣው ከግብጽ ስለነበር ሌላው ቀርቶ ኮቲክ ቋንቋ የሚችሉ ቄሶች ብዙ ነበሩ። ልክ ዛሬ ብዙ የኢአትዮጵያ ቄሶች ግሪክ ስለሆነ የሚማሩት እስከ ቅርብ ግዜ ብዙ የኢትዮጵያ ካህናት ግሪክ ይችሉ ነበር ። ስለዚህ ነገስታቱ በጎሳ አገው መሆናቸው ቤተ ማንግስትና ቤተ ክህነት ውስጥ ከተነገረው ቋንቋ የተለያዩ እንደ ነበር ማስብ አለብህ ።
ከላይ ለመጠቆም እንደ ሞከርኩት የሴም ቋንቋ በመሰረቱ ግንዱ ጥንታዊ ግብጽ፣ ሱመር እና የህንድ ስልጣኔዎች ናቸው ። ለምሳሌ ዛሬ ከተዘረዘሩት የአካዲያ ቃላት ወስጥ 'ወር' ማለት ጨረቃ ማለት ነው ይላል። ትክክል ነው ። ወር ማለት መዞር፣ ሳይክል ማለት ሲሆን በየ30 ቀን ለሚመጣው ጨረቃ መጥሪያ ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ወር ማለት ነው ። ይህ የግብጽ ቃል የላቲን ቃል ሆኖ ኖቬም በር፣ ኦክቶ በር፣ ዲሴም በር ሲባል ኖቬም ወር፣ ኦክቶ ወር ማለት ነው። ስለዚህ አንድ ጨረቃ ማለት አንድ ወር ማለት ነው።
የቃሉ ሌጣ ትርጉም ግ ን ዝወር ፣ ዙር፣ ዙረት ወይም ሳይክል ማለት ነው ። ስለዚህ ይህ አንድ ቃል ኮቲክ፣ በላቲን፣ በሴም፣ በግዕዝ ሁሉ አለ። አንድ ቃል ዛሬ ባለው ጥቅም ብቻ ሳይሆን የቃሉ ፊሎሎጂ እና ኢቲሞሎጂ ጭምር መመርመር አለበት ማለት ነው ።
ኢትዮሬሲ፣
ያንተ የዛሬ የዘር ፖለቲካ ከዚህ የቋንቋ ውይይት አውጣው፣ ምንም አያደርግም! ትክክል አይደለም!

Last edited by Horus on 12 Feb 2022, 01:27, edited 1 time in total.
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: የላሊበላ ትክክለኛ ትርጉም
ኮማታ እጃችሁን ከኛ ላስታን አውጡ! አቢሲኒያ ውስጥ ማንም ሴሜቲክ አይደለም። እኛ አቢሲኒያውያን ነን "ሴሜቲክ/አረብ ወይም ኩሽ/ሱዳን" አገው እና አማርኛ የሱዳን ወይም የመን ቋንቋ አይደለም የሀገር ውስጥ የአበሻ ቋንቋ ነው ታሪካችንን እንዲነግሩን የውጭ ሰዎች አያስፈልጉንም::
Facts you idiot dont know
1) The only clan that dances like Bantu are the Gojame Agew Awi. They do not originally dance like bantus they were taught by the Kingdom of Damot Welaytan Culture. They originally danced like other Abysinnians
Here is Omotic Welayta dance not Abysinnia!
Waghemra/Zagwe/Hemre/Wag/Sekota

EthioRedSea wrote: ↑11 Feb 2022, 22:29I agree with Horus. Lalibela has nothing to do with "Mar or Honey". It is a Guraghe or Tigrigna or Geez word and means " The Superior Ruler" or King of Kings. Lalibela is the continuation of The Aksumite Kingdom and there is no evidence that shows Lalibella was built by Agew, Beja or Billen. It could have been a mix of Semitic speaking people like Tigrayans, Guraghe, Amara etc that built the Rock Hewn Churches we see today.
Agew or Billen or Beja are nomadic people that migrated from Central Africa to Aksum and high lands of Ethiopia. There is no historical relic that shows they were part of Aksumite Kingdom. They invaded Ethiopia and destroyed Aksum. TPLF uses them for power politics to weaken Amara domination of Ethiopia. The Amara have enslaved Agew or Beja or Billen and forced them to speak Amharic. I personally do not like Agew dance and song. It is Bantu African dance qnd is based mainly on body movements like The Zulu people. They jump and show their private parts sending sexual messages to their women. No one expects Agew or Beja or Billen to build Rock Hewn Churches and translate tomes of holy books into Geez language. They do not speak Geez or do not use Semitic language.
Re: የላሊበላ ትክክለኛ ትርጉም
አጼ ላሊበላ ገብረ መስቀል!
https://en.wikipedia.org/wiki/Lalibela_ ... _Ethiopia)
https://en.wikipedia.org/wiki/Lalibela_ ... _Ethiopia)
Re: የላሊበላ ትክክለኛ ትርጉም
Noble Amara,
ላሊበላ ማለት ላለበላይ የበላይ በላይ፣ ነው እንጂ ላዕላይ በላ አላልኩም። ገብረ መስቀል የላኢበላ የንግስ ስሙ እንጂ የላሊበላ አባት ስም አይደለም። ወይ የረባ ነጥብ አምጣ አለያ ይህ የዘር ምናምን የምትለው የደካሞች ክርክር ነው እርሳው። የአማራኛ ቋንቋን እኔ አስተምርሃለሁ። ሮሃ ነፍስ ማለት የሚለውም ስህተት ነው ። ሮሃ ማለት ብርሃን ማለት ሲሆን በሴም ቋንቋ የእግዚአብሄር መጠሪያ ነው! ዬሎሄ የሚለው ቃል ነው ሮሃ ማለት። ስለሆነም ላሊበላ ያን ቦታ ሮሃ ብሎ ከሰየመው ቤተ እግዚአብሄር ወይም ምድረ እግዚአብሄር ለማለት እንጂ ነፍስ ትርጉም አልባ አባባል ነው። ማወቅ ከፈልግ ብዬ ነው!! ከዚያ በለፈ ስድብ የደካሞች ክርክር ነው! ኬር!