Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : የአማራ ክልል መንግሥት ብርሃኑ ጁላን ዘለፈ

Post by Thomas H » 08 Feb 2022, 09:24

ተመልከቱት የሚሰጡት ስጦታ! በክልል ሬዲዮ ብርሃኑ ጁላ ቡሃቃ ነው ሊጥ ነው ብለው ሲስድቡት ውለው ከዛ ለመከላከያ የራት ምሽት አዘጋጅተው ብርሃኑን ጋብዘው የሊጥ ስጦታ ሰጡት