Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 07 Feb 2022, 17:51
- ኦሮሞ አንድ አይደለም ለማለት፤ እነ በቀቀን ሀብታሙ፡ በጉዲፋቻ የተቀየጠ ኦሮሞ አንድ አይደለም፣ አንድ ሊሆንም አይችልም ይሉናል፡፡ 360 ዲግሪ ዞረው ደግሞ ኦሮሞ አማራን በጭፍጨፋ በማስወገድ ሆሞጂነስ ለመሆን ይፈልጋል ይሉናል፡፡
- ስለዚህ የኦሮሞን ሆምጀኒቲ ([deleted]) እውን እንዳይሆን ያደናቀፈው ዲቃላው አማራ ነው ማለት ነው፡፡ አለበለዚያ አንዱን መርጠው በተገቢው ትርጉም ቢነጋገሩ የሚለው ምክሬ ነው፡፡ ግን ድንዳጋይ ራስ ናቸውና አይገባቸውም፡፡
- ውሸታቸው ትልቅ ትንሽ፡ የተማረ ያልተማረ ወዘተ አይልም፡፡ ለመዋሸት አማራ ብቻ መሆን ነው፡፡ አድምጡት ታርጀ መጥቻለሁ ይለናል፡፡ አንገቱን ወለጋ ይሆን የረሣው? ወይስ በተጠባባቂው አንገቱ ነው የሚያላግጠው (ማለቴ ከሀዲ ስለሆኑ ብዙ አንገት ሊኖቸው ይችል ይሆን ብዬ ነው)፡፡