Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

African Union calls for political solution to conflict in northern Ethiopia

Post by sarcasm » 07 Feb 2022, 08:19

African Union calls for political solution to conflict in northern Ethiopia


አፍሪካ ህብረት ማሳሰብያ

በኢትዮጵያ እየቀጠለ ያለው ጦርነት ሰላማዊ እልባት እንዲያገኝ የአፍሪካ ህብረት ጥሪ አቀረበ።


ህብረቱ 35ኛው ጉባኤውን እያካሄደ ባለበት በትግራይ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው ጆኖሳይድ ባስቸኳይ እንዲቆም ጥሪ ማቅረቡን xinua ዘግቧል።
ሁሉም ተቀናቃኝ ኃይሎች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የቶክስ አቁም ስምምነት እንዲያደርጉ የተዘጉ መንገዶች እና መሰረታዊ አገልግሎት ተከፍተዉ ሰብአዊ እርዳታ ያለ ገደብ እንዲደርስና የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዲያቆም የአፍሪካ ህብረት አሳስቧል።

ለጦርነቱ ብቸኛው መፍትሄም ሁሉም አቀፍ ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ ፖሎቲካዊ መፍትሄ ማበጀት ሲሉ ህብረቱ ገልጿል።
የአፍሪካ ህብረት በትግራይ ጄኖሳይድ ላይ ቁርጠኛ አቋም ባለ መያዙ በተደጋጋሚ እንደተወቀሰ የሚታወቅ ነው።

በተያዘ ዜና የናጀርያው ፕሬዝዳንት ሞሀመድ ቡሃሪ ፋሺስቱ አብይ አህመድ የሀገሪቱንለ አንድነት ለማስቀጠል ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ መናገራቸውን daily Trust-የተባለው ድረ ገፅ ዘግቧል።

ሁሉንም የሃገሪቱን ህዝቦች በእኩል ዓይን አለማየትና ፍትህን ማዛባት የሰላም እጦትን እንደሚያስከትል በተግባር አይቶታልና ፋሺስቱ አብይ ከጦርነት ነጋሪት ጉሰማ ወጥቶ የሃገሪቱን ሰላም ለማስፈን ሊሰራ ይገባል ሲሉ ሞሃመድ ቡሃሪ ተናግረዋል።

ጥር 30/2014 ዓም
ድምፂ ወያነ ትግራይ

https://www.facebook.com/dimtsiweyane1/ ... 6025053089

https://aninews.in/news/world/others/af ... 207121008/