- የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ተ/ቤ/ክርስቲያን በኦሮሞ ገዳ ባንዲራ አጊጦና አምሮበት ጥምቀት እንዳከበረ አይታችኃል፡፡ አሁን ደግሞ ከአማራ ኦርቶዶክስ ደብተራዎች የመለየት ምስረታው ተሣካ፡፡ ምክንያቱም የትግራይ ኦርቶዶክስ መገንጠሉን ስለ አሣወቀ ኦሮሚያና አማራም የየራሣቸውን ይዘው በየሀገራቸው ይቀጥላሉ ማለት ነው፡፡
- ከእንግዲህ ሙዝ ውስጥ ተወልዶ መሬት የሚዘርፍላቸው ታቦት ስለማይኖር፣ በኦሮሚያ ያለው የአማራ ደብተራ ሁሉም ወደ ጠላ ቤት እያዘገሙ ነው ተባለ፡፡