Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አሁን በአፋር በወያኔ እየተደረገ ስለለው ወራራ እና ጦርነት የኦሮሙማ ሴራ!! Eritreans and Amharas watch out this evil plan!!

Post by Wedi » 06 Feb 2022, 09:47

አሁን በአፋር በወያኔ እየተደረገ ስለለው ወራራ እና ጦርነት የኦሮሙማ ሴራ!! Eritreans and Amharas watch out this evil plan!!

አሁን በአፋር በወያኔ እየተደረገ ስለለው ወራራ እና ጦርነት የኦሮሙማ ሴራ!! በሚገርም ሁኔታ አሁን በአፋር እየሆነ ያለው እና ቀጥሎ ሊሆን የሚችለውን ቁልጭ አድርጎ የሚያስ በፍትህ መጽሄት በAug 7, 2021 የወጣ ትንተና ነው!!

በአብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሙማ መንግስት ወያኔ አሁን በአፋር እያደረገ ያለውን ወረራ ለምን ዝምን እንዳለው ለማወቅ ከፈለግ ይህን በፍትህ መጽሄት በAug 7, 2021 የወጣ ትንተና ነው!! ሁሉንም በሚገርም ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳይሃል!!



Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አሁን በአፋር በወያኔ እየተደረገ ስለለው ወራራ እና ጦርነት የኦሮሙማ ሴራ!! Eritreans and Amharas watch out this evil plan!!

Post by Wedi » 06 Feb 2022, 10:13

ጥብቅ ምስጢር - አፋር ለምን በሕወሓት ወራሪ ተጠቃ? የኦሮሙማ መሪ ጋላ አብይ አህመድ አፋር በወያኔ ሲወር ለምን ዝምታን መረጠ?


kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አሁን በአፋር በወያኔ እየተደረገ ስለለው ወራራ እና ጦርነት የኦሮሙማ ሴራ!! Eritreans and Amharas watch out this evil plan!!

Post by kibramlak » 06 Feb 2022, 10:29

ሴረኛው አያቶላ ግራኝ አህመድ አሊ ሲያሴር የነበረውን ከሁለት አመት ጀምሮ ሲያደርግ የነበረውን አንድ ባንድ ማየት በጣም በቂ ነው፣፣

የኢትዮጵያን የከፍታ ማማ ሲል የኦሮሙማን የከፍታ ማማ ላይ እየሰራ ለመሆኑ ከሁለት አመት ጀምሮ ባጣም ግልፅ እንደሆነ ያልግባው በጣም ብዙ ነው፣ አሁንም ግብዞች እና እውሮች ይህን ሴረኛ እየደገፉ እንዳሉ ሁሉ ሆዳም ገረዶች ደግሞ ወዶ ገብ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ::

አፋሮች እየተጠቁ ያሉት በሶስት ምክንያት ነው ብየ አስባለሁ:
- በኢትዮጵያዊ ጽናታቸው
- ለባህር በር እስከፍታለሁ በሚል እውር ሙከራ (ኤርትራን እረስተዋት ማለት ነው)
- ከአማራው ጋር አብረው መስራታቸው እና ለኦሮሙማ ሴራ አለመንበርከካቸው

Post Reply