ለነገሩ ቆማጦቹ የተጠራሩት የኦሮሞ ጥላቻቸውን ለመወጣት ስለሆነ ጋርቤጅ (garbage) ነገር እያቀረቡ በጽዳት ራሣቸውን ያስደስታሉ፡፡
Ethio 360:- ሞገስና ሀብታሙ አየለች የቋንቋ ቅዥት
Afaan Oromo ኦሮሞ ማለት ቋንቋውን መጠቀም የሚችል ኦሮሞ ብቻ ነው ማለትን አያመለክትም፡፡ ሀብታሙ በተለምዶ የተሰለፈ ስለሆነ ያላዋቂ ነው በሚል እንለፈው፡፡ ያኛው ግን የህግ ባለሞያ ነኝ ሲል የሰማሁት ይመስለኛል፡፡ ታዲያ የመጠቀም መብት (possession) ና own (mother tongue) ማድረግ ይለያያሉ፡፡ ይህ ደግሞ ለሁሉም የሚሠራ ነው፡፡ የሚለየው አማርኛ ብቻ ነው፡፡ የእነርሱ ያልሆነውን የእኛ (አማርኛ) ማለት የለመዱት ሠፋሪዋች፡፡
ለነገሩ ቆማጦቹ የተጠራሩት የኦሮሞ ጥላቻቸውን ለመወጣት ስለሆነ ጋርቤጅ (garbage) ነገር እያቀረቡ በጽዳት ራሣቸውን ያስደስታሉ፡፡
ለነገሩ ቆማጦቹ የተጠራሩት የኦሮሞ ጥላቻቸውን ለመወጣት ስለሆነ ጋርቤጅ (garbage) ነገር እያቀረቡ በጽዳት ራሣቸውን ያስደስታሉ፡፡