Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Horus for you!! የደቡብ ክልል ፕሪዚዳንት አቶ ትግስቱ ይርዳው የጉራጌ ህዝብ ለኦሮሙማ እንዲገርና በገዳ ስርዓት እንዲተዳደር ለማድረግ እየሰራ መሆኑ የሚያጋልጥ ሚስጥራዊ ዶኩመንት .

Post by Wedi » 30 Jan 2022, 17:55

የደቡብ ክልል ፕሪዚዳንት አቶ ትግስቱ ይርዳው የጉራጌ ህዝብ ለኦሮሙማ እንዲገርና በገዳ ስርዓት እንዲተዳደር ለማድረግ እየሰራ መሆኑ የሚያጋልጥ ሚስጥራዊ ዶኩመንት በኢትዮ 360 በኩል ወጣ!!

*

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Horus for you!! የደቡብ ክልል ፕሪዚዳንት አቶ ትግስቱ ይርዳው የጉራጌ ህዝብ ለኦሮሙማ እንዲገርና በገዳ ስርዓት እንዲተዳደር ለማድረግ እየሰራ መሆኑ የሚያጋልጥ ሚስጥራዊ ዶኩመ

Post by Wedi » 30 Jan 2022, 18:45

"
ጉራጌ ነግዶ ሀብታም ሚሆንበት : ኢንቨስት ሚያደርግበት የሚማርበት ሸዋ ( አዲስ አበባ ) የኦሮሞ ናት አዲስ አበባ ማለት የኦሮሞ ነው : ኦሮሞ ማለት አዲስ አበባ ነው . ጉራጌ ከኢትዮጵያ ጉራጌ ከኦሮሞ ሰላም እንዲሆን ጉራጌ ድምፅህን አንድ አድርግ : የሚጠቅምህን የሚያዋጣህን ጉራጌ ለይተህ እወቅ"

የደቡብ ክልል ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ዕርስቱ ይርዳው

*
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 42893
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus for you!! የደቡብ ክልል ፕሪዚዳንት አቶ ትግስቱ ይርዳው የጉራጌ ህዝብ ለኦሮሙማ እንዲገርና በገዳ ስርዓት እንዲተዳደር ለማድረግ እየሰራ መሆኑ የሚያጋልጥ ሚስጥራዊ ዶኩመ

Post by Horus » 30 Jan 2022, 21:09

wedi,

ብልት ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ ይባላል! እነዚህ ልክስክሶችን ወሬ ብለህ ትለጥፋለህ!? ጉራጌ በጎንደር በነፋሲል ዘመን ሚና ነበረው ። የታላቁን ምኒልክ ግዙፍ ፖለቲካ ያነቃነቁት ጉራጌዎች ነበሩ፤ በሃይለ ስላሴም መንግስት ቢሆን!! እርስቱ ይርዳው የኢትዮጵያን ፖለቲካ ዳይናሚክስ ነው የሚተነትነው! አላማቢሶቹ እነኤርሚያ ላንድ ቀን የቡና ቤት ወሬ የሚያናፉት አግኝተዋል! ጉርጌኮ የራሱ ጥቅም ያለውና ያ ጥቅም እንዴት እንደ ሚያሳካ ኢንተለጀንስና ልምድ ያለው ሕዝብ ነው ።

እኔ ሆረስ የዛሬ 10 እና 5 አመት እዚህ ፎረም ላይ በጉራጌና በሸዋ ኦሮሞ መሃል ስላለው ታሪክ ሺ ግዜ ለጥፊያለሁ ፣ ከወሊሶ አንስተህ እስከ ገላን ኦሮሞ እስከ ዝዋይ ብትወርድ የጉራጌ ዝርያ የሌለው ኦሮሞ የለም ። ጉራጌ ለሺ ዘመን የሚተዳደርበት የራሱ ያስተዳደር፣ የህግ፣ የብህል ፣ የእምነት ስርዓት ያለው ህዝብ ነው ። ደሞም በኢትዮጵያ ውስብስብ የጎሳ ፖለቲካ በቀላሉ ተጠላልፎ የሚወድቅ ሕዝብ አይደለም ። ኦሮሞ ከጉራጌ አሊያንስ ፈጠረ ማለት ልክ እንደ ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ልክ እንደ ጉራጌ ሰራተኛ ህዝብ ሆነ ማለት ነው! ይህ ደሞ ኢትዮጵያ የምትፈልገው ነገር ነው ።

እነ360ን እርሳቸው! መጀመሪያ በኢትዮጵያ አጀንዳ ላይ ምን ግንዛቤ እንዳላቸው ግልጽ ይሁኑ! የነሱ ናርሲሲት ድራማ ለጉራጌ አይመጥንም! ጉራጌ የሚያደርገውን የሚያውቅ ሕዝብ ነው! በቃ !

አው ሺመልስ አብዲሳ ት/ቤት ስጦታ ሊያደርግ መሰረት ጥሏል ። ግን ልብ በል የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ወለጋ ውስጥ በራሱ ገንዘብ ት/ቤት ሰርቶ በራሱ ወጪ ሺዎች ተማሪዎች በትግሬ ጭምር ያስተምራል ። ጉራጌ ሺ ት/ቤቶች ፣ ሺ መንገዶ ማሰራት የሚችል ሕዝብ ነው ። ጉራጌን በጉቦ አትገዛውም! ከዚያ በለፈ ጉራጌና ኦሮሞ ጦርነት ገብተው ለፈተፍት የሚመኝ ካለ እርሱት በላቸው!

Last edited by Horus on 30 Jan 2022, 21:47, edited 1 time in total.

eden
Senior Member
Posts: 10142
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: Horus for you!! የደቡብ ክልል ፕሪዚዳንት አቶ ትግስቱ ይርዳው የጉራጌ ህዝብ ለኦሮሙማ እንዲገርና በገዳ ስርዓት እንዲተዳደር ለማድረግ እየሰራ መሆኑ የሚያጋልጥ ሚስጥራዊ ዶኩመ

Post by eden » 30 Jan 2022, 21:46

The OPDO and ANDM, the two (major) factions, are increasingly moving away from cooperation to rivalry. They both think bringing others to their side gives them an edge over the other.

The PP affiliated politicians in Afar, the South, etc etc are facing pressure due to this rivalry. Similar dynamics developed during the TPLF split between Meles group and Siye group. Meles used OPDO and ANDM in order to prevail.

I have fear this rivalry could get out of hand and turn nasty. I hope I am wrong because the race for upperhand may result in even worse instability. Both factions don't have bright leaders that are farsighted enough to see disasters ahead.

Horus
Senior Member+
Posts: 42893
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus for you!! የደቡብ ክልል ፕሪዚዳንት አቶ ትግስቱ ይርዳው የጉራጌ ህዝብ ለኦሮሙማ እንዲገርና በገዳ ስርዓት እንዲተዳደር ለማድረግ እየሰራ መሆኑ የሚያጋልጥ ሚስጥራዊ ዶኩመ

Post by Horus » 31 Jan 2022, 01:22

የጎሳ ፍንዲያዎች ይህን ሰሞን ደሞ ጉራጌ፣ ጉራጌ እያሉ ነው! ምስጢሩን አውቀዋለሁ! የትግሬ ባንዳና አሽከሮቹ ለጉራጌ የደገሱት እልቂት እነሱን እንደ እሳተ ጎሞራ አመድ ሲያደርጋቸው መስቃናን ማረቆ በርቅና በናፍቆ እምባ ተራጩ ! ገና ብዙ ይሆናል!!!

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Horus for you!! የደቡብ ክልል ፕሪዚዳንት አቶ ትግስቱ ይርዳው የጉራጌ ህዝብ ለኦሮሙማ እንዲገርና በገዳ ስርዓት እንዲተዳደር ለማድረግ እየሰራ መሆኑ የሚያጋልጥ ሚስጥራዊ ዶኩመ

Post by Tadiyalehu » 31 Jan 2022, 03:03

Horus wrote:
30 Jan 2022, 21:09
wedi,

ብልት ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ ይባላል! እነዚህ ልክስክሶችን ወሬ ብለህ ትለጥፋለህ!? ጉራጌ በጎንደር በነፋሲል ዘመን ሚና ነበረው ። የታላቁን ምኒልክ ግዙፍ ፖለቲካ ያነቃነቁት ጉራጌዎች ነበሩ፤ በሃይለ ስላሴም መንግስት ቢሆን!! እርስቱ ይርዳው የኢትዮጵያን ፖለቲካ ዳይናሚክስ ነው የሚተነትነው! አላማቢሶቹ እነኤርሚያ ላንድ ቀን የቡና ቤት ወሬ የሚያናፉት አግኝተዋል! ጉርጌኮ የራሱ ጥቅም ያለውና ያ ጥቅም እንዴት እንደ ሚያሳካ ኢንተለጀንስና ልምድ ያለው ሕዝብ ነው ።

እኔ ሆረስ የዛሬ 10 እና 5 አመት እዚህ ፎረም ላይ በጉራጌና በሸዋ ኦሮሞ መሃል ስላለው ታሪክ ሺ ግዜ ለጥፊያለሁ ፣ ከወሊሶ አንስተህ እስከ ገላን ኦሮሞ እስከ ዝዋይ ብትወርድ የጉራጌ ዝርያ የሌለው ኦሮሞ የለም ። ጉራጌ ለሺ ዘመን የሚተዳደርበት የራሱ ያስተዳደር፣ የህግ፣ የብህል ፣ የእምነት ስርዓት ያለው ህዝብ ነው ። ደሞም በኢትዮጵያ ውስብስብ የጎሳ ፖለቲካ በቀላሉ ተጠላልፎ የሚወድቅ ሕዝብ አይደለም ። ኦሮሞ ከጉራጌ አሊያንስ ፈጠረ ማለት ልክ እንደ ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ልክ እንደ ጉራጌ ሰራተኛ ህዝብ ሆነ ማለት ነው! ይህ ደሞ ኢትዮጵያ የምትፈልገው ነገር ነው ።

እነ360ን እርሳቸው! መጀመሪያ በኢትዮጵያ አጀንዳ ላይ ምን ግንዛቤ እንዳላቸው ግልጽ ይሁኑ! የነሱ ናርሲሲት ድራማ ለጉራጌ አይመጥንም! ጉራጌ የሚያደርገውን የሚያውቅ ሕዝብ ነው! በቃ !

አው ሺመልስ አብዲሳ ት/ቤት ስጦታ ሊያደርግ መሰረት ጥሏል ። ግን ልብ በል የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ ወለጋ ውስጥ በራሱ ገንዘብ ት/ቤት ሰርቶ በራሱ ወጪ ሺዎች ተማሪዎች በትግሬ ጭምር ያስተምራል ። ጉራጌ ሺ ት/ቤቶች ፣ ሺ መንገዶ ማሰራት የሚችል ሕዝብ ነው ። ጉራጌን በጉቦ አትገዛውም! ከዚያ በለፈ ጉራጌና ኦሮሞ ጦርነት ገብተው ለፈተፍት የሚመኝ ካለ እርሱት በላቸው!

Horus
ፈጣሪ ይባርክዎ!
እርሶ ባሉት ላይ ምንም የሚጨመር ነገር የለም።
የቡዳዎቹ ቁጭራዎች መላላጥ ግን ይገርማል!!

Post Reply