Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15474
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የትግራይ ወንበደን ተጠያቂ ማን ያደርገው ይሆን? ህግ ወይስ ጥይት?

Post by Abere » 02 Jan 2022, 12:36

የትግራይ ወንበደን ተጠያቂ ማን ያደርገው ይሆን? ህግ ወይስ ጥይት?እኔ መቸም ህግ ትግሬ ወንበደን ይገስ ሰዋል አልልም። ህግ ማስከበር የሚቻለው ህግ ከሚያውቅ እና ሰዋዊ ባህል ያለውን ነው። ሰዋዊ የሆነን መገሰጽ ይቻላል። በዚያ መንገድ የሚያስብ ሁሉ ስህተት ነው። ወያኔን ድርድር፥ህግ፤ ውይይት የሚባሉት ቅብጥርጥርስ አይስተካክሉትም። ይበልጥ ጊዜ እያገኙ የእውር የድንብር በየቦታው እየተሽሎከለኩ ብዙ የትግሬ ሰዎችን የእሳት እራት አድርገዋል። የበለጠ ትግሬን ማስፈጀት ነው። አዲስ አበባ ልንገባ ነው ብለው እንደ ማሽላ ፍሬ በየገበሬው ማሳ ተብጠባጥበው እሬሳቸውን አሞራ ለቀመው ሰሞኑን ደግሞ የፈረደባት ኮሪደር ወልቃይት የተረፈችውን ይዘው ሂደው ሙልጭ ተደርገዋል።

ስለዚህ ወያኔ የጥሞና ጊዜ አግኝታ ሰዋዊ ህሌና ትግዛለች የሚለውን እርሱት እና ወያኔን በጥይት እና ድሮን ለመልቀም በመዘጋጀት ላይ ትኩረት ይደረግ። Bullet is the only solution to do away TPLF and treat Tigray.