Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአማራ ዕሊት ኃላ ቀርና የሚታገሊለትን ዓላማ የማያውቅ ነው ተባለ፡፡ ክርክርም አንስቶአል:: ግና እውነት አሸንፋ አብዛኛው አማራ ነኝ ሲል የኖረው ሁሉ እየተቀበለው እየመጣ ይመስላል፡፡

Post by AbebeB » 31 Dec 2021, 19:43

አስቀድሜን ነግረናችሁ ነበር፡፡ ዘግይቶም ቢሆን ይህን አመለካከት ዲቃሎች እየገባቸው እየመጣ ይመስላል፡፡ አማራ የሚባል ዘር ካለመኖሩ ጋር ተያይዞ የአማራ ኢልት ነን የሚሉ ጥቅም ፈላጊዎች የፓለቲካ ዓላማ ኖሮአቸው ሲታገሉ ሳይሆን የመኖ ዓለማ ኖሮአቸው ሲለምኑ/ሲያጉበድዱ ነው የሚታወቁት፡፡
ሠፋሪው ሀብታሙ አያሌው ይህን አስተሳሰብ ዛሬም እየተቃወመ ያለ ቢመስልም የሚጠበቅ ነውና አይገርምም፡፡ ከመቶ ዓታት በኃላ ነው እኮ ሠፋሪን የሚገባው፡፡ ዋሸሁ ቆማጤ ሚንሊካዊያን?



Post Reply