Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42876
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የቻይና ሮቦቲክ ወታደሮች

Post by Horus » 31 Dec 2021, 02:54


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የቻይና ሮቦቲክ ወታደሮች

Post by Guest1 » 31 Dec 2021, 07:53

ሰውዬው እንደማመጥ

Bob Marley ....atomic energy, none of them can stop the time. ብሎ ነበር። ጊዜው ከመጣ የማይቀር ጦርነት ማለት ነው። ሽንፈትን የተቀበለ አሸናፊነትን የወረሰ ወዘተርፈ... የቻይና ሮቦት ለምን? ለእሜሪካ ማስፈራሪያ።

የቻይና የሮቦት ቴክኖሎጂ ምን ያስከትላል? ስራ አጥነት። ህዝቧ ስንት ቢሊየን ነው? 3? እና ሰራተኛ ወደ ሌሎች አገሮች ትልካለች ወይም ታሰፍራለች። ህዝብ ለመቀነስ ከፈለገችም ጦርነት ትፈጥራለች። በሰላም ጊዜ ማናቸውም የኢንቨስትመንት ጉዳይ የሰረተኛ ቁጥር ድርድርን የግዴታ ይሆናል። አ አ ባቡር፤ አየር መንገድ ... የሚገርመው ደግሞ አባይ ግድብን እየገነቡ ያሉት ከእስርቤት የተመለመሉ ገዳይና ዘራፊዎች ናቸው። የኢትዮ ገበሬም ሆነ የከተማው ሰልፋጅ ለባሽ፤ በቀን ሶስቴ የማይበላ የድሃ ደሃ ነው። በረሃብ እድሜው ያጥራል ወይም ልጆቹ ከአገር አገር ይሰደዳል ወይም የአረቦች ገረድና አሽከሪና ወዘተርፈ ይሆናል!! ቻይና በቴክኖሎጂ እያደገች በሄደች ቁጥር ለሌላው በተለይ ለአፍሪካ አደጋ ናት!

Post Reply