Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኢትዮጵያውያን ዲያስፓራን በቅርቡ ከአሜሪካ ሊያስባርር የሚችል ከባድ ምክንያት ይፋ ሆነ! የአብይን ጥሪ ቸል ብትሉም ተገፍትራችሁ ልትመጡ ይሆን?

Post by AbebeB » 29 Dec 2021, 16:00

  • ሰፋሪ አማራ በየሄደበት ያንኑ ኃላ ቀር አማርኛ ከመናገር ሌላ የሠፈሩበትን ሀገር ቋንቋ አይማሩም፡፡ በኦሮሚያ የሠፈሩትም ሆኑ ወደ አሜሪካ የኮበለሉት ይህ የሚታይባቸው ሀቅ ነው፡፡ ከዚህ የተነሣ ግን አሜሪካ ቸል ብላ ሊታያቸው የምትችልበት ትዕግስት የጨረሰች ይመስላል፡፡/color]

  • ሰሞነኛው ጉዳይ የተነሣው ከሀብታሙ አያሌው እንግሎ-አማርኛ ጋር ተያይዞ ነው፡፡ የዛሬውን ቀዳዳቸውን አድምጡና ፍረዱኝ፡፡ ግራመር ይሉሻል፣ ፕሮናውንስዬሽን ለጆሮ የሚቀፍ ሁኖ ተገኝቶአል፡፡ በጭሩ የሰፋሪዋች እንግሊዝኛ በፋርጣ ሀገር በፎጤ ሲነገር ተገኘ ያስብላል፡፡

  • ብዙ ዘመዶቹ ሠፋሪዋች አሉ፣ ግን ሀብታሙ የሚቀደድበት ዩቲዩቭ ስለአጋለጠው ነው፡፡ ስርጭታቸው ኢትዮጵያም ስለሚደርስ ደግሞ ቦሌ አየር መንገድ ላይ አፋን ኦሮሞ ካልቻሉ የይለፍ ወረቀት ክልክል ነው የሚል ይጠብቀዋል፡፡ ወይ ቆማጤ የእጅሽን በላሽ እኮ፡፡ አጃኢባ!