Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: የ80 ዓመቱ ኤርትራዊን ወደ 40 ዓመት ጎልማሳነት የቀየረው የትግራይ ጉዞ

Post by Thomas H » 29 Dec 2021, 12:48

Please wait, video is loading...

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: የ80 ዓመቱ ኤርትራዊን ወደ 40 ዓመት ጎልማሳነት የቀየረው የትግራይ ጉዞ

Post by Thomas H » 29 Dec 2021, 21:27

ትግርኛ ለማትችሉት የዚህ ቪዲዮ ትርጉም በአጭሩ :
አንድ ጥርሱ የወላለቀ ኤርትራዊ ጥርሱ ከመበስበሱ የተነሣ ገንፎ እና በውኃ የተፈተፈተ ምግብ ብቻ ነበር የሚበላው:: የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ከተከፈተ በኋላ ግን ወደ ትግራይ ሄዶ ታክሞ ሙሽራ አስመስለው አሳምረውት ከስንት ዓመት በኋላ የጎድን አጥንት ሳይቀር መብላት ጀመረ::ሕክምናውን ጨርሶ ከሄደ በኋላ ግን ወያኔን እና የትግራይ ሕዝብን መውቀስ ጀመረ:: በነገራችን ላይ የሰውዬው ጥርስ ብቻ ሳይሆን የወላለቀው ኤርትራም በዚህ ሥዕል እንደምታዩት ወላልቃለች::




















Post Reply