Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

"ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Revelations » 28 Dec 2021, 03:28


Dibu
Member
Posts: 7
Joined: 26 Dec 2021, 01:58

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Dibu » 28 Dec 2021, 03:51

What about the argument of the '90s :"Switzerland prosper without a port therfore Ethiopia doesn't need a port", "demarcation of the border 60km inland is good for peace". Evil criminals. What goes around will come around. It is just the beginning.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10193
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Digital Weyane » 28 Dec 2021, 04:43

አይተ ፃድቃን ፣ ወደብ ልምንታይ አድለየኩም?
-- ልኽንውደብ
ልኽትወደቡማ ውዳቤ ደኾነይ ዘድሊ?
-- ነዙይ ኻው ጦርነት ዝቐረየ ወጣት ትግራይና ወደብ የድልያ ኡዩ ታዘይበልናዮማ ኻመይ ቢልና ኽንውድቦ?
አይ ሲ! ይብሉ ፈረንጂ፣ ሽወዳ ኡዩ በሉናታ!
-- ኻማ ኡያ ዓለም። ሓንሻብ ትሽወድ ፡ ሓንሻብ ትሽውድ።
በሉ ኡስቲ ኣውነ አረጋዊ ፀሓይ ይሓግዝኩም
-- ጡፍ በሎ፣ ፈረንጂ ኡዮም ሓገዝትና
ማዕተቦም በቲኾም ድዮም ጎይታይ?
-- ላይ ኣልባኒያ ኮሙኒስቲ ሙኻንና ዘንጊዖምዎ ድዮም?
ዋይ ዋይ ጥራሽ አው እግዚሄር የአምኑይ?
-- ዓለም ቅድሚ ሕዚ ልነበረት፣ ሕዚ እኒአቶ፣ ልብድሕሪ ሕዚ'ውን ትነብር ማተር ኡያ።
ማን በለ?
-- ቭላድሚር ሌኒን!
ግራ ኡኮ አትዩኒ ጎይታይ፣ ኡቶም ሓገዝትና ፈረንጂ ትብሉዎም ባዓል ሌኒን ድዮም?
-- ኡስቲ ኻሙ ልበለ ጥያቄ ምጥይቕ ይቕረይካና አው ሕወሓት ተወደብ
ዋይ ዋይ ልዓይ ውን ክትሽውዱኒ ትሙኩሩ ዘለኹም ሆይኑ ተሰሚዑኒ
-- ወደብ ኡንተደሊኻ ተወደብ፣ ቁርፂ ኡያ ሎሚ፣ ቁርፂ፣ ቁርፂ፣ ቁርፂ!
:roll: :roll:

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by kibramlak » 28 Dec 2021, 04:50

ሰወቱ እኮ እንደ ሀገር ራሳቸውን ስለው ከኖሩ በጣም ቆይተዋል
እሚገርመው ግን ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረጉ ደደቢቶች አሁን ወደብ ሲሉ አለማፈራቸው፣፣ ወደብ ለወያኔ መውጫ መግቢያ፣ ለኢትዮጵያ ጠላቶች መግቢያ መውጫ ... ኧረ ጉድ በል
Revelations wrote:
28 Dec 2021, 03:28

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Wedi » 28 Dec 2021, 05:39

Revelations wrote:
28 Dec 2021, 03:28
"ወደብ ያስፈልገናል"

The (Biggest Port in Tigray), the biggest lake in Tigray , Maychew, Ashenge lake, :lol: :lol: :lol:
8)

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by simbe11 » 28 Dec 2021, 08:27

These people are laughing stocks and never stop to amuse. A 100 mil people country don't need a port but a 5 mil region need one!
What a .....

Meleket
Member+
Posts: 5080
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Meleket » 28 Dec 2021, 10:00

ኣይተ ፃድቃን’ለ ብሱሩ ብሱሩ ኣዉነ ኣረጋዊ ትግራዋይ ኢዮም ልመስልዎም ግዲ:lol:

ኣውነ አረጋዊ ፀሐይ ካምቶም ኩሎም ተስኣቱ ቅዱሳን ፈረንጂ ኢዮም ውጪ ኢዩ ሃገሮም ሓበሻ ለኾኑይ ልምባል’ኡ ኣይተ ፃድቃን ልመን ክትሽዉዱ’ታ፧
:mrgreen:
Digital Weyane wrote:
28 Dec 2021, 04:43
አይተ ፃድቃን . . .
በሉ ኡስቲ ኣውነ አረጋዊ ፀሓይ ይሓግዝኩም
-- ጡፍ በሎ፣ ፈረንጂ ኡዮም ሓገዝትና. . .
:roll: :roll:

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Tadiyalehu » 30 Dec 2021, 16:04

Wedi wrote:
28 Dec 2021, 05:39
Revelations wrote:
28 Dec 2021, 03:28
"ወደብ ያስፈልገናል"

The (Biggest Port in Tigray), the biggest lake in Tigray , Maychew, Ashenge lake, :lol: :lol: :lol:
8)
አሸንጌ ከወሎ ልጆች አንዱ ነው። ... የነ ራያ ፣ አዜቦ ፣ ሂመኖ ፣ የጁ ወዘተ ወንድም ነው። የወሎ የአብራክ ክፋይ ነው።
አሸንጌ ብሎ ትግሬ የለም። በአሸንጌ የሚጠራ የትግራይ ምድርም ሊኖር አይችልም። አሸንጌ ኦሮሞ ነው።

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Wedi » 30 Dec 2021, 16:08

Tadiyalehu wrote:
30 Dec 2021, 16:04

በአሸንጌ የሚጠራ የትግራይ ምድርም ሊኖር አይችልም። አሸንጌ ኦሮሞ ነው።
" አሽንጌ ኬኛ፣ ሁሉ ኬኛ!! :lol: :lol: :lol:

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Tadiyalehu » 30 Dec 2021, 16:18

Wedi wrote:
30 Dec 2021, 16:08
Tadiyalehu wrote:
30 Dec 2021, 16:04

በአሸንጌ የሚጠራ የትግራይ ምድርም ሊኖር አይችልም። አሸንጌ ኦሮሞ ነው።
" አሽንጌ ኬኛ፣ ሁሉ ኬኛ!! :lol: :lol: :lol:
የማታውቅ ከሆነ ጠይቅ!
አሁንም ልድገምልህ ... አሸንጌ የወሎ አብራክ ክፋይ ነው። ኦሮሞ ነው። እየመረረህ ዋጠው!
በአሸንጌ የሚጠራ የኦሮሞ እንጂ የትግሬ ምድር ሊኖር አይችልም።

Abere
Senior Member
Posts: 15470
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Abere » 30 Dec 2021, 16:33

:lol: :lol: የከብት/ የላም ጥጃ ይመስል ወይኖ ፥ፈንዛ ፥ ሽልም፥ ወዘተ እንድሉ አገር ምድሩን ሁሉ የወሎ ልጆች እኝህ ይባሉ ነበር ይሉናል? እሽ!ከዛስ ያንን ሙሉ አገር ብዙ ተባዙ በሚለው የመጥሀፍ ቅዱስ ቃል መሰረት ወሎን ጢቅ አድርገው ሞሏት። ይህን የሚለው ግን የወሎ ሰው ሳይሆን ወይ ትግሬ ወይ የሩቅ ሰው ከወለጋ ነው። የድንቁርና ጥግ ይባላል። ወይስ ትንሽ አሻሮ ያዘህ ቆሎ ካለው ተጠጋ አይነት የኦነግ ብልጣብልጥ?

Tadiyalehu wrote:
30 Dec 2021, 16:04

በአሸንጌ የሚጠራ የትግራይ ምድርም ሊኖር አይችልም። አሸንጌ ኦሮሞ ነው።
" አሽንጌ ኬኛ፣ ሁሉ ኬኛ!! :lol: :lol: :lol:
[/quote]

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Tadiyalehu » 30 Dec 2021, 18:05

Abere wrote:
30 Dec 2021, 16:33
:lol: :lol: የከብት/ የላም ጥጃ ይመስል ወይኖ ፥ፈንዛ ፥ ሽልም፥ ወዘተ እንድሉ አገር ምድሩን ሁሉ የወሎ ልጆች እኝህ ይባሉ ነበር ይሉናል? እሽ!ከዛስ ያንን ሙሉ አገር ብዙ ተባዙ በሚለው የመጥሀፍ ቅዱስ ቃል መሰረት ወሎን ጢቅ አድርገው ሞሏት። ይህን የሚለው ግን የወሎ ሰው ሳይሆን ወይ ትግሬ ወይ የሩቅ ሰው ከወለጋ ነው። የድንቁርና ጥግ ይባላል። ወይስ ትንሽ አሻሮ ያዘህ ቆሎ ካለው ተጠጋ አይነት የኦነግ ብልጣብልጥ?

Tadiyalehu wrote:
30 Dec 2021, 16:04

በአሸንጌ የሚጠራ የትግራይ ምድርም ሊኖር አይችልም። አሸንጌ ኦሮሞ ነው።
" አሽንጌ ኬኛ፣ ሁሉ ኬኛ!! :lol: :lol: :lol:
አብሬው:
የወሎ ሰው ምንድነው የሚለው? አናግረኃቸዋል??
ራያ ማነኝ/የማነኝ ነው የሚለው?
አዜቦ ማነኝ/የማነኝ ነው የሚለው?
የጁ ማነኝ/የማነኝ ነው የሚለው?
አሸንጌ ማነኝ/የማነኝ ነው የሚለው?
ወረዒሉ ፥ ወረባቦ ፥ ወረሂመኖ ... ወዘተ ማነኝ/የማነኝ ነው የሚሉት?? አናግረኃቸዋል??
ሌላው "አሻሮ ይዘህ ከቆሎ ተጠጋ" የሚለው ተረት ለኦሮሞ አይሰራም ። ባይሆን ይሔ ተረት ለናንተ ለመሬት ሱሰኞች በትክክል ይመጥናል።
ኦሮሞ ኦሮሚያን የምትመስል የምድር ገነት ሀገር ይዞ ... ሌላ ኩርንችት ምድር አይመኝም። ነገርግን የአብራኩ ክፋይ የሆኑ ልጆቹን ለማንም ሲል አይክድም። እንግዲህ ወደድክም ጠላህ ወሎ የኦሮሞ ነው። ወሎም ኦሮሚያ ነው። ተግባባን??!

Abere
Senior Member
Posts: 15470
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "ወደብ ያስፈልገናል"

Post by Abere » 30 Dec 2021, 20:27

ስለ አገር እንጅ እኮ ስለ ቤተሰብ አይደለም የምናወራው። ወሎ የተባለው ሰውየን እኮ እንደ አብራሃም እና ሳራ ምድርን ሞላት እያልክ ነው የምትተርከው። የ16ኛ ክፍለ ዘመን ወሎ የተባለው ሰውየ ዛሬ የሚገኝውን ምናልባት 8 ሚልዮን ሰው ወለደ አይነት ውሸት። ከኦሮሞ ዝምድና መኖሩ መልካም ነው ግን ትንሽ ወረዳ ይዞ ሁሉም የእኔ የእኔ ማለት ግን ሞኝ ነት ነው። በጥንት ጊዜ በኗሪው ህዝብ ሳይሆን ቦታዎች በመሪዎች ወይም በወራሪ ሰው ስም ይሰየማሉ። ለምሳሌ in the United States of America the State of 'Virginias' were named after a Virgin Queen; State of 'Georgia' Was by a British King and Maryland' Was Named After a British Queen. These place were named by the settlers name. Thus, Wollo was the late 16th century settler and it is foolish his sons filled the entire Wollo of 8 million in a matter of 400 years. This is like King Solomon had 700 wives which is twice the number of day in a year. I am wondering whether he knew each of them by name. The reality is every women just call themselves as his wife and takes his name while they are not his actual wife.
I am sure you have never been in Wollo ( which used to called Bete-Amhara prior the 16th century) if you know Wollo is the true and heart land of Amhara. I am sure 99.5% of the population is Amhara and more than half of the population is Muslim.There are more Amhara in Arusi than there are Oromos in Wollo. For instance, you mentioned the name ወረሂመኖ. This is a small area of few villages that many places named by this Awuraja. The detail of the names of the area is very Amhara, you can't say these names in this Awuraja like Koreb (Biblical name), Debrezeit (Biblical name), Amaba Mariam, Mosebit, Kemkem, Qibtia, Meqdella ( Hebrew Name), etc. are Oromo names. As I said we are talking a nation, we are not talking about family of one man called Wollo , that is a foolish man story.


አብሬው:
የወሎ ሰው ምንድነው የሚለው? አናግረኃቸዋል??
ራያ ማነኝ/የማነኝ ነው የሚለው?
አዜቦ ማነኝ/የማነኝ ነው የሚለው?
የጁ ማነኝ/የማነኝ ነው የሚለው?
አሸንጌ ማነኝ/የማነኝ ነው የሚለው?
ወረዒሉ ፥ ወረባቦ ፥ ወረሂመኖ ... ወዘተ ማነኝ/የማነኝ ነው የሚሉት?? አናግረኃቸዋል??
ሌላው "አሻሮ ይዘህ ከቆሎ ተጠጋ" የሚለው ተረት ለኦሮሞ አይሰራም ። ባይሆን ይሔ ተረት ለናንተ ለመሬት ሱሰኞች በትክክል ይመጥናል።
ኦሮሞ ኦሮሚያን የምትመስል የምድር ገነት ሀገር ይዞ ... ሌላ ኩርንችት ምድር አይመኝም። ነገርግን የአብራኩ ክፋይ የሆኑ ልጆቹን ለማንም ሲል አይክድም። እንግዲህ ወደድክም ጠላህ ወሎ የኦሮሞ ነው። ወሎም ኦሮሚያ ነው። ተግባባን??!
[/quote]

Post Reply