ከት አድርጎ የሚያስቀኝ ! <በውጭም በአገር ቤትም ያሉ የትግራይ እናቶች ልጆቻቸውን ዝመቱ ወያኔን ተቀላቀሉ እያሉ ይመርቃሉ> ዐብይ ደግሞ <የትግራይ እናቶች ልጆቻችን የትናቸው ብላችሁ ጠይቁ>
ከት አድርጎ የሚያስቀኝ ጉዳይ< በውጭም በአገር ቤትም ያሉ የትግራይ እናቶች ልጆቻቸውን ዝመቱ ወያኔን ተቀላቀሉ እያሉ ይመርቃሉ> ዐብይ ደግሞ <የትግራይ እናቶች ልጆቻችን የትናቸው ብላችሁ እነ ደብረፅዮንን ጠይቁ>ይላል።አንድ የልጆች የተረት እና ምሳሌ መጽሀፍ ላይ ያነበብኩት ትዝ አለኝ። የአዝማሪ እና የወራጅ ወንዝ ውሃ ሙላት ጨዋታ። ሞኝ አዝማሪ ወንዝ ዳር ቁሞ ውሃ ያዳምጠኛል ብሎ ማሲንቆ እየመታ ያጫውታል ልቡ እስኪ ደርቅ የሰማው ውሃ ሂዶ ያልሰማው እየመጣ እንድሁ ጊዜውን ያባክናል። The Tigre mothers flashed their middle fingers to Abiy Ahmed a longtime ago.
Re: ከት አድርጎ የሚያስቀኝ ! <በውጭም በአገር ቤትም ያሉ የትግራይ እናቶች ልጆቻቸውን ዝመቱ ወያኔን ተቀላቀሉ እያሉ ይመርቃሉ> ዐብይ ደግሞ <የትግራይ እናቶች ልጆቻችን የትናቸው ብላችሁ
ለበርካታ ዓመታት ወያኔዎች በኤርትራ የብሄራዊ ውትድርና ግድጅ እያሉ ሲስቁ ሲሳለቁ ዛሬ እራሳቸው ሪኮርድ ሰብረው ጭራሽ የትግራይ ዓለም አቀፋዊ ውትድርና ግዳጅ ጥሪ አቅራቢዎች ሁነውት አረፉ። ትግራይ ውስጥ የነበረውን ወጣት በደንባራ ጦርነት እንደ ወተት ፉት ጭልጥ አድርገው ዛሬ ዓለም አቀፋ ወታደራዊ ግዳጅ ለአባይ ትግራይ ተሰልፈው እየረገፉ ነው። Karama is ab!tch በርካታ እውነታዊ ሁኔታዎች (ሱዳን ለምሳሌ) እየሆነ ነው። በርካት ሱዳናዊ አባቶች እና የትግሬ እናቶች ግጭት ውስጥ ገብተዋል። የትግሬ እናቶች ልጆቻቸውን መርቀው ወደ ጦርነት እንድሄዱ ቢጠይቁም ሱዳናዊ አባቶች አይሆንም ልጆቻችን እንድሞቱ አንፈልግም በማለታችው ብዙዎች እየተረበሹ ነው። There are different hypotheses regarding some of those Dark face rag tas recently killed in Aqesta by the Amhara Saint Fano force, some said those were mercenary Sudanese or hybrid Tigre rag-tags conscripted Tigre mothers living in Sudan.