Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37256
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

^^^{{{BREAKING NEWS}}}^^^አፋር አልዓባ የገባው ጁንታ አርሚ-8 ተደምስሷል:Terrorist-Tplf Army 8 In Afar Is Destroyed 2Day!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 25 Dec 2021, 13:48

Natnael Mekonnen
5m ·
ሰበር ዜና!!!

አፋር አልዓባ የገባው አርሚ-8 ተደምስሷል

#Ethiopia : አናብስቱ የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ለ16 ሰአታት ባደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ ወራሪው የጁንታው ሃይል የሚተማመንበት 3 ከበባድ ምሽጎችን በመሰባበር ጁንታው የሚመፃደቅበት #አርሚ-8 በመደምሰስ ሞርተሮች ከበባድ መሳሪያዎችን በመማረክ አስደናቂ ድል አስመዝግበዋል።

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ^^^{{{BREAKING NEWS}}}^^^አፋር አልዓባ የገባው ጁንታ አርሚ-8 ተደምስሷል:Terrorist-Tplf Army 8 In Afar Is Destroyed 2Day!!! WEEY GUUD

Post by Abere » 25 Dec 2021, 14:26

ግን መቸ ነው ተደምስ ሰው የሚያልቁት? እያጠቃን ነው እየተከላከልን? እኛ እኮ የትግሬ ወያኔ ትኩስ አር ነው ብልጽግና እያሳራብን ያለው። ምን ዐይነት ደደብ የሆነ የጦርነት አመራር::ሁል ጊዜ አዝርእት የሚገባ የዝንጀሮ መንጋ እያባርሩ መመለስ። :roll:
tarik wrote:
25 Dec 2021, 13:48

Post Reply