Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ ከአንድ ሌላ የጥላቻ መርዝ ነጋዴ ተገላገለች!

Post by Horus » 25 Dec 2021, 13:25

ወያኔ ባካልም ባይምሮም ተራበተራ ወደዚያኛው ኡኒቨርስ እየተሻገረ ነው ! አስታ ላቪስታ ተስፋዬ ገ/አብ !


Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ ከአንድ ሌላ የጥላቻ መርዝ ነጋዴ ተገላገለች!

Post by Abere » 25 Dec 2021, 14:04

ሆረስ፥

እግዜር ከዙፋኑ ፍርድ በቀጥታ ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሰጥ በዙ ጊዜ በዘመናችን አሳየን። በዚች ሰሞን እንኳን የሁለት እባብ ምላስ ቆርጦ ጣለ ወደ ሗላ ብዙ በሰይፉ የጣላቸውን የኢትዮጵያ እርኩስ ጠላቶች አልቆጥርም ባህላችን ስለሆነ በተቀሰፉት አንፎክርም። አውራ አውራዎቹን እርኩስ የዝቅተኝነት ስሜት ሰላባ የሆኑትን እንደ በግ እየመረጠ ነው እግዜር ካርድ እየቆረጠ የጠረዛቸው ከዚህች ከሞቀች አለም። ሰሙኑን ደግሞ ወጠጤ እርኩሳን ገብረኪዳን ደስታ እና በአፍላ እድሜው የተቀጠፈው በበታችነት ስሜት ተሰቃይቶ የኢትዮጵያን ሃብት ሲጠባ አድጎ ውሸት ሲተፋ የነበረው ተስፋዬ ገብረኪዳን ላይመለስ ከዚህ አለም ውጭ ተጠርዟል። ትንሽ እስር ቤት እንደ ጁሃር ቢቀምስ ምንኛ ደስ ባለኝ። በበታችነት ስሜት አድጎ የሞት በታችነት የሞተ ተስፋየ ገብረ እባብ ነው።

11:45 የላይ በቪዶወው ይገልጸዋል - የጎዳሽ ይጎዳ __የጠላሽ ይጠላ __ ብድሩ ይድረሰው _ተፈጥሮ ትውቀሰው ይላል. This is for the inferior complexity ridden deceased ተስፋየ ገብረ እባብ

Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ ከአንድ ሌላ የጥላቻ መርዝ ነጋዴ ተገላገለች!

Post by Horus » 25 Dec 2021, 14:05

TPLF: History of Deceit! God is Great ! slowly Ethiopia is freeing herself from these cancers !
https://sites.tufts.edu/reinventingpeac ... -reminder/

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ኢትዮጵያ ከአንድ ሌላ የጥላቻ መርዝ ነጋዴ ተገላገለች!

Post by simbe11 » 25 Dec 2021, 17:18

I define Tesfaye as "Yemerz Bilkat". He spewed hatred between people with his false stories and narratives for long time. I can't say I am sad by his early departure but my values won't allow me to blame the dead. I will leave it by saying a bit of a relief for Ethiopia and Ethiopians.

Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ ከአንድ ሌላ የጥላቻ መርዝ ነጋዴ ተገላገለች!

Post by Horus » 25 Dec 2021, 18:11

ለምንድን ነው በምን በሽታ እንዴት እንደ ሞተ የማይነገረው? እንደሱ ያሉ ቦነ ብለው ክፋትና ጥፋት የሚያስቡ ሰዎች በመሰረቱ መጀምሪያም የሳይኮሎጂ በሽታ አላቸው፤ ቀጥሎ የሳይኮሎጂው በሽታ የምግባር የቢሄቪየር በሽታ ያመጣል ምለትም የምግብ፣ የመጠጥ፣ የሴክስ ወዘተ እና በዚያ ኮምፕሊኬሽን ነው የሚሞቱት ። ይህም የሚያሳየው ሰውዬስ አስዛኝ ና ትራጂክ ህይወት እንደ ኖረ ነው የሚያሳየው ። ሌሎችን እንደሱ ናቸው ፣ እራሳቸው መልካም ህይወት የመኖር ብቃት የሌላቸው ናቸው ፣ ለአገርና ሌላ ሕዝብ ውድመት ፈጣሪዎች ። መንፈስዊ ህይወታቸው ባዶ የሆኑ ለራሳቸው የማይበቁ ናቸው ሌላውን የሚያምሱ!

Folks are using RIP & RIH ! Well there is no Rest In Hell, There is only Burning in Hell! So, it is either RIP or BIH, it's Rest In Peace or Burn In Hell!

Post Reply