Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42873
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ድርድር ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 19 Dec 2021, 14:17

አንድ፣ በምድር ያለው ሁኔታ የኢትዮጵያ ጥምር ሃይል የትግሬን ጦር አሸንፎ ያለበት ሁኒታ ነው። ስለዚህ ድርድሩ ስለምንድን ነው?

ሁለት። የኢትዮጵያ ሰራዊት ለምንድን ነው ተኩስ የሚያቆመው? የኢትዮጵያ አላማ ምን ነበር? ኢትዮጵያ የተዋጋችበት አላማ አሳክታ ጨርሻለች ወይ? ጦሩ የተሰጠው ተልኮ ምን ነበር? ትግሬ ተፈላጊ ግለሰቦችን ሁሉ ለኢትዮጵያ ማስረከብ አለባት?

ሶስት፣ ከዚህ በኋላ ትግሬ ሊኖረው የሚችል ማንኛውም የጦር ድርጅት መኖር እንደሌለበት የሚደነግግ ነው? ልክ በአለም ጦርነት እንደ ተሸነፉት ጃፓንና ጀርመን ትግሬ ሁለተኛ የጦር ሃይል የማቋቋም መብት እንዲኖረው መፈቀድ የለበትም።

አራት፣ ቲፒኤኤፍ አሸብሪ የተባለ ድርጅት ነው፤ ድርድር የሚደረገው ከሱ ጋር ነው ወይስ ከሌላ የትግሬ ፓርቲ ጋር?

አምስት፡ ከተኩስ ማቆም ባለፈ ድርድሩ ስለ ትግሬ ክልልላዊ መንግስት ምንነት ነው ወይስ ሌላ ነገር?

ስድስት፣ ድርድድ ቢኖርስ ትግሬ ካማራ የቀማቸው ወሎና ጎንደር ራያና ወልቃይት መሬቶች ምን ሊባል ነው? አማራ ምን ይላል?

ሰባት፣ በትግሬ ውስጥ ቢያንስ ለ2 አመት የኢትዮጵያ ወታደራዊ አገዛዝ ስር ተይዞ መረጋጋት አለበት?

ስምንት፣ ስለዚህ ትህነግ ከተደምሰሰ በኋል የትግሬ ጉዳይ ምን ይሁን የሚለው ውይይት መጀመሩ ምንም አያስደንቅም!

ዘጠኝ፣ ጦርነቱ ከተገባደደ በኋላ ነገሮች ወደ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ትግል መዞራቸው ምን የሚያስገርም አይደለም!

Jaegol
Member
Posts: 1777
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: ድርድር ምን ማለት ነው?

Post by Jaegol » 19 Dec 2021, 14:34

Abiy needs to be careful here, making peace with a terrorist tplf that destroyed Amara and afar regions will bring resentment from the victims of Tplf
The solution is clear:
ወያኔን መረዳት ሣይሆን ማጥፋት ነው የሚቻለው
Abiy should listen to his people not to feltmen or Biden regime

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ድርድር ምን ማለት ነው?

Post by Abere » 19 Dec 2021, 14:42

ሆረስ፤

ያዘረዘርካቸው ነጥቦች በኩሌ ይስማሙኛል። አሁን ሁሉም ነገር ወቅቱን ያልጠበቀነው። ወቅቱ የሚፈልገው እና ወቅታዊው ጦርነቱን ከግብ ማድረስ ብቻ ነው። ይህም ወያኔ ከመቀሌ ሙሉ ለሙሉ መደምሰስ። ከዚያ ውጭ ድርድር ቅብጥርስ ነገር አሁንም ዱቄት አድርገናቸዋል ድራማ ይመስላል። ልጁ ሳይረገዝ ማዘያ አንቀልባ መግዛት ይመስላል። ይህ ድርድር የሚል ነገር ካለ አሁንም የብልጽግና ሴራ ናት፡ አይነጋም መስሏት ከቋት ምን አለች ነገር ነው - የሚሆነው ወቅቱን ያልጠበቀ ነገር ማሰብም መፈጸምም። ድርድር የሚል ሃሳብ በወገን በኩል የሙከራ ወሬ ዘመቻ ላይ ከሆነ ሊባል የሚችለው ሁለት ነገር ብቻ ነው:- 1) የብልጽግና ኦሮሙማ ሴራ 2) ጦርነቱን በበላይ አድራጊነት ሲመራ የነበረው ወያኔ ነበር ማለት ነው። ሁሉ ነገር የድራማ ነበር ያስመስላል። ያካልሆነ ምን አይነት ሰው ወይም ተቋም ነው በእውነት ከወያኔ ጋር ድርድር የሚቀመጥ። አሸባሪ ህጋዊ ነህ ብሎ መቀበል እራሱ ወያኔ በአብይ የሚመራውን የብልጽግናን መንግስት የተፋውን ምራቅ አስላቸው ነው የሚባለው። ምራቁን የላሰ ደግሞ ተሽመድምዶ የተሸነፈ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42873
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ድርድር ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 19 Dec 2021, 14:55


Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ድርድር ምን ማለት ነው?

Post by Sam Ebalalehu » 19 Dec 2021, 15:03

I don’t think Ethiopia can live with TPLF anymore. If Abiy accepts any negotiation with TPLF, he will be liable for the lives lost, property damaged, burned and stolen like TPLF.
But I am relatively confident there will no be negotiation. You cannot designate a political entity a terrorist and then sit down to make negotiation with it. Unheard of.

Horus
Senior Member+
Posts: 42873
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ድርድር ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 19 Dec 2021, 16:18

አቢይ አህመድ መላ ኢትዮጵያን ባገርም ባለምም በከፍተኛ አንድነት በሰፈነበት ባሁን ህኔታ ፈጽሞ ሞኝ ካልሆነ ይህን የፖለቲካ እድል በዋዛ የሚያበላሽ አይመስለኝም ። እንዲያውም ይህን የጦርነት ግዜ ብሄራዊ አንድነት ወደ ዘላቂ የፖለቲካና የኢኮኖሚ አንድነት የሚጠቀምበት ይመስለኛል። አቢይ ያለበት ችግር ከትግሬ ጋር መደራደር ሳይሆን የክልል ጦሮችን በማዕከላዊ ኧዝ ስር ምድረግ፣ሕገ መንግስት አሻሽሎ የራያና ወላይት፣ የክልል ድምበሮች ጉዳይ መፍታት፣ የፌዴራልና ማዕከላዊነት ሚዛን ማስተካከል እና የኢኮኖሚ እድገት ማፋጠን ወዘተ ናቸው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42873
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ድርድር ምን ማለት ነው?

Post by Horus » 19 Dec 2021, 16:46


TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ድርድር ምን ማለት ነው?

Post by TGAA » 19 Dec 2021, 17:10

This kind of reminds me of weyannes-- when they wanted to negotiate with shabia after the badem war their cadres started to circulate..we didn't fight for border but for principle of rule of law to overrule the rule of jungle. After weyanne initiated its devilicious attack on Northern command, right after that conspiracy got defused weyannes committed heinous crime against Amharas and Afars, destroyed the infrastructure of those regions, looted and transported what it could, now the unscathed Oromo PP,after they know Abiy's power is secured, all the sudden started the old song 'our enemy is poverty not weyannes ' more than poverty it is weyanne that is Ethiopian's enemy...because weyannes made poverty a weapon for past 30 years. This war never been about Abiy but about Ethiopia. All parties need to come in agreement before any negotiation with the dying weyanne or any entity that want to negotiate on behalf of Tigrayans...If PP push this undigested policy it will be determinantal to all other projects it had.We know what kind of destruction that was brought after the so called "የጥሞና ጊዜ"...

Post Reply