Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ስታሊን "ሀብታሙ እያፈነገጠ ነው " እያለ ነው

Post by Abaymado » 19 Dec 2021, 13:59

እኔ እንደ ስታሊን ያለ አጋመ የሚያዝናናኝ ኮሜድያን የለም::
ግን ምን እያለ ነው? ETHIO 360 ከ ወያኔ ጋር ግንኙነት አለው?

ሀብታሙ መጥቶ ተጠግቶ ነው አለን::
እነ ኤርምያስ እና እይረሩሳሌም ጥሩ እየሰሩ ነው ይላል:: ምን ማለት ነው ?