ወጣቶች የሴቶች መደፈር ደስ ይበላቸው እንበል :አሮጊቶች እና አዛውንቶች እንዴት በዚህ ነገር ደስ ይላቸዋል? ሴቶችስ ይህ ነገር እንዴት ያስደስታቸዋል? እጃቸውን የሰጡ ትግሬዎች ደረታቸውን ነፍተው ሴት ደፍረናል ንብረት አውድመናል ብለዋል:: ፍትህ አለ እኮ: :
ሁሉም ወደ ሕግ ይቀርባል : አንላቀቃትም::
================
መቀሌ እንገባለን ? ለምን?
- ምክንያቱን የደከመ ወያኔ ነው ያለው : እናም አሳደን ማጥፋት ነው::
- አሁን ስላሸነፍን ዓለም ምንም ስለማይለን ግዜውን መጠቀም ነው::
- የዘረፉትን ንብረት እናስመልሳለን
- ግፈኛ የሆኑትን የወያኔ መሪዎች አንተልጠልጥለን ለፍርድ እናቀርባለን"::
መቀሌ ካልተገባ ግን መዘዙ ቀላል አይሆንም:: ለምን?
ወያኔ ሕይወት ዘርቶ ይመጣል
ወያኔ ሰላማዊ ቢመስልም አገር ከማተራመስ አይመለስም