Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ጀነራል ምግበ ተገሏል? አብይ አገር ጥሎ እንዲሸሽ አሜሪካ መጠየቅዋ! ጦርነቱ ወደ መጠናቀቅ ላይ መምሰሉ

Post by Abaymado » 18 Dec 2021, 05:49



መረጃ ለምን ትፈልጋላችሁ? እውነተኛ መረጃ ከፈለጋችሁ የመንግስትን ሜድያ መከታተል ነው::
የሆኖ ሆኖ መሳይ መኮንን እንዳለው ምግበ ሳይገደል አይቀርም::

አሜሪካ ደሞ አብይን አገር ጥሎ እንዲሸሽ ጠይቃው እንደነበር የሲዳሞ ፕሬዚደንት ለመንግስት ሚድያ ገልፃዋል:: ምን ያረጋል ነገሮች ተገለባብጠው አሜሪካ ተዋረደች እንጂ ::

ጦርነቱን በተመለከተ ወያኔ በሁሉም ግንባር እየረገፈ ነው:: በቅርቡ እልባት የሚያገኝ ይመስለናል:: ወያኔ እና አፈ ቀላጤዎቹ ጎንደር ገባን ጎጃም ገባን እያሉ ቢያደነቁርንም : እኛ እንኩዋን ደህና መጣችሁ ብለናቸዋል::
ወደ ሚናፍቁት ወደ ሲኦል እንልካቸአውለን::


ለአጋመ የሚያዝን ልብ የለንም!!!