Please wait, video is loading...
Re: U.S. Embassy Asmara Eritrea

ዜና
‹‹የአሜሪካ በኢትዮጵያ ተላላኪ መንግሥት የመመስረት ፍላጎት ከሽፏል ›› አንጋፋው ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌ
ፀጋዬ ጥላሁን
https://www.press.et/ama/?p=62124
አዲስ ዘመን ታኅሣሥ 6/2014

አዲስ አበባ፡- የአሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ ተላላኪ መንግሥት የመመስረት ፍላጎት መክሸፉን አንጋፋው ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌ ገለጹ።
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የአሜሪካ መንግሥት ለአሸባሪው የሕወሓት ቡድን የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ በኢትዮጵያ ውስጥ ተላላኪ መንግሥት ለመመስረት ፍላጎት ቢኖረውም ቡዱኑ ሽንፈትን በመከናነቡ ከሽፏል።
የአሜሪካ መንግሥት ሰሞኑን አሸባሪው ሕወሓት በአፋርና በአማራ ሕዝብ ላይ በፈጸመው አሰቃቂ ግድያና ሰቆቃ ዙሪያ መግለጫ ማውጣቱን አውስተው፤ መግለጫውን ያወጡት በአማራና በአፋር ሕዝብ የሚፈጸመው ግፍና ጭፋጨፋ አሳስቧቸው ሳይሆን በአሻባሪው ቡድን በኩል ተላላኪ መንግሥት የመመስረት ፍላጎታቸው በመክሸፉ ነው ብለዋል።
የአሜሪካ መንግሥት አሸባሪው ሕወሓት እንደማያወጣቸው ሲረዱና ከተሸናፊው ጋር አብሮ መውደቅ ስለማይፈልጉም ከአሸናፊው ጎን ለመቆም ሲሉ በአፋርና በአማራ ሕዝቦች ላይ የደረሰው ሰቆቃና ግፍ እንደሚያሳስበቸው አድርገው መግለጫ ማውጣታቸውንም ገልጸዋል።
የአሜሪካ ወይም የአውሮፓ አገራት በውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎቻቸው የዴሞክራሲ፣ የፍትህና የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አሳስቦቸው አያውቅም ያሉት አቶ አንዳርጋቸው፣ እነዚህን ጉዳዮች የሚያነሱት የራሳቸውን ፍላጎት ለማሳካት ሲሉ ብቻ መሆኑን ተናግረዋል።
እነዚህ አገራት ሲመቻቸውና ጊዜ ጠብቀው በኢትዮጵያ ውስጥ ደካማና በራሱ መቆም የማይችል መንግሥት ለመመስረት ፍላጎት እንዳላቸው አመልክተዋል። ዕድል ካገኙ ተመሳሳይ ሽብርና ሰቆቃ ከሚፈፅሙ ኃይሎች ጋር መተባበራቸው የማይቀር መሆኑን ጠቁመው፤ የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት የእነዚህ መንግሥታትን መሰረታዊ ባህሪ ጠንቅቆ ማወቅ እንዳለበትም አሳስበዋል።
አሜሪካኖች በቀደመ አቋማቸው ጸንተው ቢቀጥሉ ሁሉንም መሰረታዊ ጥቅማቸውን እናጣለን ብለው ስላሰቡ ገለልተኛ ለመምስል ጥረት ሲያደርጉ ይታያል ያሉት አቶ አንዳርጋቸው፣ ኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት አሁን የአሜሪካ መንግሥት በያዘው አቋም ሳይዘናጉ ሁለንተናዊ ዲፕሎማሲያዊ ሥራዎችን አጠናክረው መቀጠል እንደሚኖርባቸው አስታውቀዋል።
Re: U.S. Embassy Asmara Eritrea
I agree brother Zmeselo. It is perplexing and somewhat amusing as to why this jerk, US Chargé d'Affaire in Eritrea, has the audacity to mambo jumbo his nonsensical statements. The situation he was apparently addressing is happening in Ethiopia! While the exemplary cooperation between Eritrea and Ethiopia is based on fairness and mutual benefit, the issue remains an internal Ethiopian affair, which presumably could have been uttered by the equally inept counterpart of his sitting in Addis.
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: U.S. Embassy Asmara Eritrea
KedaE ya kedaE
Please wait, video is loading...
Re: U.S. Embassy Asmara Eritrea
Indeed, brother!Temt wrote: ↑16 Dec 2021, 14:26I agree brother Zmeselo. It is perplexing and somewhat amusing as to why this jerk, US Chargé d'Affaire in Eritrea, has the audacity to mambo jumbo his nonsensical statements. The situation he was apparently addressing is happening in Ethiopia! While the exemplary cooperation between Eritrea and Ethiopia is based on fairness and mutual benefit, the issue remains an internal Ethiopian affair, which presumably could have been uttered by the equally inept counterpart of his sitting in Addis.
This is evidence, that what has pissêd uncle Sam off is the fact that Ethiopia has opted for peace with Eritrea; hence all these negative statements emanating from Asmara & not Khartoum, Djibouti or Nairobi.
