Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 13 Dec 2021, 15:22
- TDF በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ የሚጠራውን ስፍራ ሲይዝ እኛ የምናነሠው የጦርነቱን (war) አጠቃላይ ሁኔታ እንጂ የጦር ሜዳ ውሎን (battle filed) አይደለም ሲሉ ነበር፡፡
- መሀል ላይ ደግሞ የኦሮሞ ጦር (መከላከያ) ተዋግቶ ወይም የ TDFን መልቀቅ ተከትሎ አማራ ጠላ የሚጠጣበት ከተማ ሲገኝ ደግሞ ምክንያት እያፈላለጉ የጦር ሜዳ ውሎን ማሞካሸት ጀመሩ፡፡
- ሰሞኑን ደግሞ TDF የለቀቃቸውን ሥፍራዎች ያለ ብዙ ጣጣ ((አማራ ጠላውን ከጠገበ እያቅራራ ስለሚያመልጥ ማት ነው) መልሶ ሲይዝ በቀቀኖቹ የ360 አጅሬዎች እኛ የጦር ሜዳ ውሎ (battle filed) ሳይሆን አጠቃላይ ጦርነቱን (war) ነው የምናነሳው ማለት ጀምረዋል፡፡
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 13 Dec 2021, 15:36
AbebeB wrote: ↑13 Dec 2021, 15:22
- TDF በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ የሚጠራውን ስፍራ ሲይዝ እኛ የምናነሠው የጦርነቱን (war) አጠቃላይ ሁኔታ እንጂ የጦር ሜዳ ውሎን (battle filed) አይደለም ሲሉ ነበር፡፡
- መሀል ላይ ደግሞ የኦሮሞ ጦር (መከላከያ) ተዋግቶ ወይም የ TDFን መልቀቅ ተከትሎ አማራ ጠላ የሚጠጣበት ከተማ ሲገኝ ደግሞ ምክንያት እያፈላለጉ የጦር ሜዳ ውሎን ማሞካሸት ጀመሩ፡፡
- ሰሞኑን ደግሞ TDF የለቀቃቸውን ሥፍራዎች ያለ ብዙ ጣጣ ((አማራ ጠላውን ከጠገበ እያቅራራ ስለሚያመልጥ ማት ነው) መልሶ ሲይዝ በቀቀኖቹ የ360 አጅሬዎች እኛ የጦር ሜዳ ውሎ (battle filed) ሳይሆን አጠቃላይ ጦርነቱን (war) ነው የምናነሳው ማለት ጀምረዋል፡፡
ባልቴቲቱ ደግሞ የኦሮሞ ሕዝባዊ ሀይል ሊመሠረት ነውና ምን ይበጃል እያለች ነው፡፡ ትንሽ ኮለል አደርጋ የደምቢዶሎን መንሰፈስ አማራ ኮረዶች ታስታውሰናለች ብዬ ነበር፡፡ ግና ያው አየር ውስዶቸው ነው ብላ የተወች ይመስለኛል፡፡