Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

The man who knows too much እንዳይገደለ ምን ይደረግ ? ብትወድም ባትወድም፡ ባታምንም ብታምንም CIA and MI5 are gonna kill Getchu.

Post by Abe Abraham » 09 Dec 2021, 14:23

  • The man who knows too much እንዳይገደለ ምን ይደረግ ? ብትወድም ባትወድም፡ ባታምንም ብታምንም CIA and MI5 are gonna kill Getchu.

    እዚ ያሉ ወንድሞቼ ወያኔ እብዶች ናቸው ሲሉኝ እብዶች መሆናቸውማ የታወቀ ነገር ነው ግን እብደታቸው የራሱ ሎጂግ/መጎት/መንጥቕ ኣለው ስላቸው ነበር ። ኣሁን ባሻንጉሊትዋ በስተጀርባ ኣብሮ ማን እንዳለና እንደኖረ በየቀኑ እየጎላልን እየሄደ ነው።