Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከአማራ ጥላትህ ነው ትርካት የትግሬ ጦርነት ወደ እንዴርታ እና የዐድዋ ትግሬ ጦርነት ገብተናል።ግጭቱ እና ጦርነቱ እየተፋፋመ ነው። የሁለት ጎሳዎች ፍትጊያ ይመስላል።

Post by Abere » 09 Dec 2021, 10:47

ከአማራ ጥላትህ ነው ትርካት የትግሬ ጦርነት ወደ እንዴርታ እና የዐድዋ ትግሬ ጦርነት ገብተናል።ግጭቱ እና ጦርነቱ እየተፋፋመ ነው። የሁለት ጎሳዎች ፍትጊያ ይመስላል። እንደርታዎች ኢትዮጵያዊ ነን የሚል ስሜት ያላቸው እራሳቸውንም ብዙ ጊዜ ትግሬ አድርገው ኣአያዩም በሌላ መልኩ ዐድዋዎች ኣኢትዮዽያዊነን ብለው አያምኑም ተጋሩ ነን በማለት እንደርታዎችን በትግራይ የሚኖሩ ዐማራዎች ብለው ይፈርጇቸዋል። በውትድርና እንድረዱ እንጅ ወነብር ላይ እንደርታዎች እንድ ቀመጡ አይፈልጉም በ፪፯ የዝርፊያ ወቅትም እንደርታዎች እንደ ድመት ቅንጥብጣቢ እንጅ ጮማውን አላገኙም። ዐድዋዎች ይባስ ብለወ የእንደርታ መሬት በመቀራመት አፈናቅለዋቸውል። ታዲያ አሁን እንደርታዎች ወሎ ውስጥ ብቸኛ ሂሳብ ከፍዮች መሆናቸውን ሲያውቁ አፈሙዝ በዐድዋ እና አክሱም ወያኔዎች ላይ በማሳረፍ ጦርነት ውስጥ ገብተዋል። መጽሐፉ እንደሚለው የሰይጣን መንግስት የተከፋፈለ ነው ይላል።