ማርቲን ፕላውት (Martin Plaut) ላይ ሊጥ የደፋበትን ኤርትራዊ አመሰግኑሉኝ - አንጀቴ ነው ቅቤ የጠጣው።
ማርቲን ፕላውት (Martin Plaut) ላይ ሊጥ የደፋበትን ኤርትራዊ አመሰግኑሉኝ - አንጀቴ ነው ቅቤ የጠጣው።ነጫጩን ወያኔ በሊጥ እና በእንቁላል ተጨመላለቀ ማለት ነው።ይኸ ህዳር ወር እኮ ክፍላችን ነው።
ደብረፅዮን መግለፂ ያወጣል ነጩ መግለፂ ያወጣል እኛ በሳቅ እንፈነዳለን። ወይ ፍንክች። We don't give it a damn. Ethiopia First!!!!!