ቀብር ላይ የጌታቸው ለቅሶ : ድሮኗ ጌታቸውን እየፈለገች ነው ያለችው: ጌታቸው አውቆታል: ሽንቱም ሳያመልተው አልቀረም
እውነት ለመናገር ድሮኗ ጌታቸውን እየፈለገች ነው:: የሚያመልጥ አይመስልም:: ግን ጥያቄው ጌታቸው ኦቦሳንጆ የመጡ ዕለት ስብሰባው/ውይይቱ ላይ ነበር:: እና እንዴት ከዛ ህንፃ ወጥቶ ;ሊሄድ ቻለ?
Last edited by Abaymado on 28 Nov 2021, 06:18, edited 2 times in total.
Re: ድሮኗ ጌታቸውን እየፈለገች ነው ያለችው: ጌታቸው አውቆታል: ሽንቱም ሳያመልተው አልቀረም
ቀብር ላይ የጌታቸው ለቅሶ :