እንደእነዚህ ያሉትን የወያኔ ማፍያዎች ወጥሮ ይዞ የነበረው ጥቂት የሚባሉ የመንግስት ደጋፊ ወይም የኢትዮጵያ አቅንቃኞች ነበሩ:: አሁን አቁሙ ሲባሉ ማነው ይህን ቀዳዳ የሚሸፍነው?
የሆነ የወያኔ ቅጥረኛ ይሆን ይሄን ያዘዘው? ጠቅላይ ሚንስትሩ አሁን ደመቀ እንደመሆኑ ይህን ያረጋል ብዬ አላስብም እና ማን ይሆን?
አብይ የተነዛውን ፕሮፓጋንዳ የሰማው ይመስለኛል: ለዚህ ነው በሰአታት ውስጥ መኖሩን ያረጋገጠው ::
አሁንም እንላለን: ይህ ነገር አደጋ አለውና መንግስት ሊያስብበት ይገባል::